መፍትሄ ያላገኘው በሊቢያ የሚገኙ ስደተኞች ጉዳይ DW Amharic October 11, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በመቶዎች የሚቆጠሩ ተገን ጠያቂዎች በሊቢያ ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው እንደሆነ አንዳንድ ስልክ ደውለው የገለፁልን ኢትዮጵያውያን አስታወቁ። «ስለኛ ተጠያቂ አካል የሆነ መፍትሄ እንዲፈልግልን እና እንዲያነጋግረን» ጠይቁልን ሲሉም ለዶይቸቬለ ጥሪ አቅርበዋል።