ከዘር ወደ ኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ – ምክር ለኢሕአዴግ

ግርማ ካሳ

በምርጫ ዘጠና «ይህ ሕዝብ የሚፈልገው የመጣህበትን መሰረት አይደለም። የመጣህበትን ብሄር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነው» የሚለው፣ አቶ በረከት ስምኦን ከሰንደቅ ጋዜጣ ጋር ካደረጉት ቃለ ምልልስ የተቀነጨበ ግሩም አባባል ነው። ከአንድ ከኢሕአዴግ አመራር አባል ብዙ ጊዜ የማንሰማው አባባል!!!