የኢድ አልፈጥር አከባበር

ኢድ ሙባራክ ከአምስቱ የእስልምና አርካኖች መካከል የረመዳን ጾም ነገ አርብ እንደሚጠናቀቅ ተገልጾአል። ስለዚህም በአለም ዚርያ የሚገኙ የሃይማኖቱ ተከታዮች ኢድ አልፈጥርን በደማቅ ያከብራሉ።