የአዲስ አበባ አስተዳደር ለገቢዎች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሾመ

(በውድነህ ዘነበ)

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተያዘው የበጀት ዓመት የያዘውን ከፍተኛ የገቢ ዕቅድ ለማሳካት በሚል ወ/ሮ በላይነሽ ተክላይን የከተማው ገቢዎች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አድርጎ ሾመ፡፡