50ኛው የበርሊን ዓለም አቀፍ የመገናኛና የመዝናኛ እንዲሁም የቤት ዕቃዎች ትርዒት፣
የሥልጣኔ አንዱ ዋና ዓላማ፤ ሰዎች በኑሮአቸው ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትኄ መሻት፣ ከባዱን ነገር ማቅለል ነው። ለዚህ ትልቁን አስተዋጽዖ አድራጊ ደግሞ፣ ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ነው።