ቱሎው ኦይል በኢትዮጵያ በነዳጅ ፍለጋ ሥራ ሊሠማራ ነው
(በቃለየሱስ በቀለ)
በቅርቡ ኡጋንዳ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው የተፈጥሮ ድፍድፍ ነዳጅ ያገኘው ቱሎው ኦይል የተሰኘው ታዋቂ የእንግሊዝ ኩባንያ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በደቡብ ኦሞ አካባቢ በነዳጅ ፍለጋ ሥራ ለመሠማራት መወሰኑን አስታወቀ፡፡