አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፤ ስምንቱ ሚኒስትሮች አዲስ ናቸው
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ በመሠረቱት አዲስ ካቢኔ አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ትልቁን ስልጣን ተቆናጠዋል፡፡ ለረዥም አመት አቶ ስዩም መስፍን ይዘዉት የቆዩትን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጋር ደርበው እንዲሠሩ የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የደኢህዴግ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ኀይለማርያም ተመርጠዋል፡፡ አቶ …
አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፤ ስምንቱ ሚኒስትሮች አዲስ ናቸው Read more »