በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የተበዳሪዎችን መረጃ የሚያጠናቅር ተቋም ይመሰረታል
(በአስራት ሥዩም)
የኢትዮጵ ብሔራዊ ባንክ ኮምፒስካን በሚባል የደቡብ አፍሪካ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ የተሠራ፣ በአገር አቀፍ ደረጃ የባንክ ብድር ጠያቂዎችን የብድር መረጃ በተማከለና በፈጣን መንገድ የሚያጠናቅርና ተቀሟን የማያግዝ ፕሮግራምን ወደ ሥራ ለማስገባት ባለፈው ሐሙስ ንግድ ባንኮች በተገኙበት አስተዋውቋል፡፡