ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጄነራሎች ተመረቁ Ethiopian Reporter October 3, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በትናንትናው ዕለት 62 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጄነራሎች በትራንስፎርሜሽናል ሊደርሺፕና ቼንጅ እንዲሁም በሕዝብ አስተዳደር በሁለተኛ ዲግሪ ከኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ተመርቀዋል፡፡