በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን ፣ የሁምቦልትን ዩኒቨርስቲ 200ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ፣ የአለክሳንደር ፎን ሁምቦልትን የጉዞ ምርምር፣ እንዲሁም ፣ የጀርመን መዲና በርሊን፣ ለምዕተ-ዓመታት የነበራትን የሳይንስ ምርምር ማእከልነት እንዳስሳለን።

ትናንት ከቀትር በኋላ በኢትዮጵያ መንግሥትና ለ18 ዓመታት የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ በቆየው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) መካከል በሸራተን አዲስ የሰላም ስምምነት ፊርማ የማኖር ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡በኢትዮጵያ በኩል ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር፣ በኦብነግ በኩል የድርጅቱ ሊቀመንበር ኢንጂነር ሳላሕዲን …

ኦብነግ ከ18 ዓመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ከመንግሥት ጋር የሰላም ስምምነት አደረገ Read more »

– ካሉት 2600 ሠራተኞች 800 የሚሆኑት ምደባ አያገኙም (በውድነህ ዘነበ) የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ከሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በኋላ ከሥልጣናቸው የተነሱ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ከተሰጣቸው መኖሪያ ቤት እያስወጣ ለአዲስ ተሻEሚዎች ሊሰጥ ነው፡፡

– ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ ላይ  ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ማሻሻያ አደረገ (በምሕረት ሞገስ) የትምህርት ሚኒስቴር ነሐሴ 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የትምህርት ሥልጠና፣ ጥራትና አግባብነትን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴዎች ቢያደርግም፣ ከሚፈለገው ደረጃ አለመድረሱን በመጥቀስ አውጥቶት በነበረው የአፈጻጸም ሥርዓት ላይ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ማሻሻያ …

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አቤቱታ ምላሽ አገኘ Read more »

– ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፈዋል (በታምሩ ጽጌ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ የመርሙማ ቀበለ ገበሬ ማኅበር ነዋሪ የሆኑ ወላጆች፣ ዓይነ ስውር ልጃቸው በግፍ አገዳደል እንደበግ ታርዶና ሰውነቱ ተተልትሎ ሕይወቱ በማለፉ ‹‹የፍትሕ ያለህ›› በማለት ለጠቅላይ …

በደቡብ ክልል ዓይነ ስውር ልጃቸው የታረደባቸው ወላጆች ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያሉ ነው Read more »

– ደረጃዎች መዳቢ ማረጋገጫ ካልሰጠ የውጭ ምንዛሪ ማግኘት አይችሉም (በዳዊት ታዬ) የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና የታሸጉ ውኃዎች አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃዎች እንዲኖራቸው የኢትዮጵያ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን በትናንትናው ዕለት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

በአፍሪካ እየታየ ያለው የውጭ ሃገሮች እያካሄዱ ያሉት መሬት የመቀራመት ዘመቻ ሃገሮቹ አስመዝግበናል የሚሉት የኢኮኖሚ ዕድገት የሃሰት ቁጥሮች እንዲያሣይ አስተዋፅዖ ያበረክታል ሲሉ አንድ አፍሪካዊ ተመራማሪ ገለፁ፡፡ የመሬት መቀራመት ዘመቻው ለአፍሪካ የደህንነትም አደጋ ነው የሚሉ ተሣታፊዎች የተገኙበት “የምግብ ዋስትናና መሬትን መቀራመት” በሚል …

የአፍሪካ የእርሻ መሬቶችና "የምግብ ዋስትና" Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 12/2010፤ ጥቅምት 2/2003 ዓ.ም):- በዋነኝነት በመንግሥት ሐሳብ አመንጪነት እና አስተግባሪነት ተካሂዷል በተባለ የቤተ ክህነት አዲስ ሹመት እና ማስተካከያ በቤተ ክህነቱ ውስጥ ያለው ሕገወጥነት እና ብልሹነት ሊስተካል የሚችልበት አግባብ እንዲፈለግ አዳዲስ ሰዎች ወደ አስተዳደሩ ብቅብቅ ብለዋል። በሪፖርታዣችን እንደጠቀስነውም …

መንግሥትን “አበጀህ፣ ጎበዝ” እንበለው ወይስ ገና ነው? Read more »

ላለፉት ሰባት አመታት በኢትዮጵያ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ላይ የቆየው የማሌዢያ ኩባንያ ፔትሮናስ በኢትዮጵያ ስራውን አቁሞ ከሀገር እየወጣ ነው። የነዳጅ ኩባንያው በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል በተለይ በኦጋዴን አካባቢ ለሰባት አመታት ያህል ነዳጅ ሲፈልግ ቆይቷል። በክረምቱ ወራት ፔትሮናስ ለሰራተኞቹ የስንብት ደብዳቤ ከሰጠ …

የማሌዥያው ኩባንያ የነዳጅ ፍለጋውን ለኢትዮጵያ ኩባንያ አስረክቦ ከሀገር ሊወጣ ነው Read more »

 ለውጡ ‹‹የጨለማው ሲኖዶስ›› ቡድን አባላትን ከዋና ዋና የሐላፊነት ቦታዎች እንዲገለሉ አድርጓል  ከቤተ ክርስቲያን እና መንግሥት ግንኙነት እንዲሁም ለጥቅምቱ  ሲኖዶስ ከሚደረገው ዝግጅት አኳያ ጥያቄዎችን አስነሥቷል   ሹም ሽሩ በሌሎች 12 መምሪያዎችም እንደሚቀጥል ይጠበቃል (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 12/2010፤ ጥቅምት 2/2003 ዓ.ም):- በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የመንበረ …

በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአስተዳደር እና ፋይናንስ መዋቅሮች የሐላፊዎች ሹም ሽር ተደረገ Read more »

መለስ እሽሩሩ ምን ሁን ትለኛለህ ለምን እንደጥላ ትከተለኛለህ? ኢትዮጵያን ለቅቄ ስመጣ አሜሪካ ካድሬዎችህ ቀድመው ገብተው ኖሯል ለካ! እንደ ኤዲስ ቫይረስ እንደ ክፉ ገላ ካንት የሚያላቅቀኝ ምነው አጣሁ መላ? ኧረ በዝቶብኛል ተንከዋረርኩልህ ባህር ተሻገርኩኝ አገር ለቀኩልህ፤ እንዲያ እንደ ቁልቋሉ እንደሚደማው አጋም …

መለስ እሽሩሩ Read more »

ከስለሺ ሃጎስ (መርሕ ይከበር) ሰሞኑን ከተከናወኑ ትልልቅ መንግስታዊ ክንዋኔዎች ይልቅ የሀገሪቱ ዋነኛ አጀንዳ ለመሆን የቻለው ወሬ የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር መፈታትና የተፈታችበት ሁኔታ ነው፡፡ (አንቺ ብዬ የምጠራት ስለ ፍቅሬ እንጂ ስለ ክብሯማ አንቱታም ቀላል ነው) ወ/ት ብርቱካን በሲውዲን ለሚገኙ ደጋፊዎቿ …

በጥቁር ፕሮፓጋንዳ የማይጨፈለቀው ብርቱካናዊው መንፈስ! Read more »

ይህ ጽሁፍ ጋዜጠኛ ጺዎን ግርማ በኢትዮጵያ ዛሬ ከጻፈቸዉ የተወሰደ ነዉ። ዝርዝሩን ለማንበብ ከዚህ ይጫኑ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና እና የኢንስቲትዩት ኦፍ ሂዩማን ራይት መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፣ ይህን ሰነድን (ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ፈረመች የተባለዉን) ከአራት ነጥቦች አንጻር በመመዘን ትንታኔያቸውን …

የ”ይቅርታዉ” ሰነድ ሲተነተን – በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ Read more »

ዴሞክራሲ እንዲጸናና ስር እንዲሰድ ከተፈለገ፣ ሶስት አስፈላጊ መብቶች መከበር እንዳለባቸዉ በሉዊዚያና የቱሌን ዩኒቨርሲቲ የአሜሪካ ህገ መንግስትና የዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብቶች ህጋጋት ፕሬፌሰር አድነዉ አዲስ ለቪኦኤ ”ለጥያቄዎ መልስ” ፕሮግራም ገለጹ። እነዚህም፣ የመጻፍ፣ የመናገር፣ ሃሳብን የመለዋወጥ ነጻነት ለግለሰብም ሆነ ለመገናኛ ብዙሃን ማጎናጸፍ፣ …

የመገናኛ ብዙሃን ነጻነትና ዴሞክራሲ፤ ለ«ጥያቄዎ መልስ» Read more »

ጽዮን ግርማ (የአዲስ አድማስ ጋዜጣ አዘጋጅ) የአዲስ አድማስ ጋዜጣ አዘጋጅ የሆነችው ጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር በተፈታችበት ዕለት ከቃሊቲ እስር ቤት ጀምሮ ፈረንሣይ በሚገኘው መኖሪያ ቤትዋ ድረስ የነበረውን ትዕይነት በዚህ ሪፖርቷ ታስቃኘናለች። የአንድነት አመራሮች (እነ ኢ/ር ግዛቸው) እንዲሁም …

”ወ/ሪት ብርቱካን ፖለቲከኛ እንጂ፣ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ አይደለችም” Read more »

(መሀመድ ሰልማን) ስብሓት “ትኩሳት” ብሎ በጠራው መጽሐፉ ጀርባ ላይ ምን አለ? “ወጣት ሁን” አለ፡፡ ቢመርህ “ሪቮሉሽን” ታስነሳለህ፣ እጅግ ቢመርህ ራስህን ታጠፋለህ…፡፡ ለማንኛውም ወጣት ሁን፡፡ እኔ ግን እልኻለሁ፣ ወጣት መሆኑን ሁን፣ ነገር ግን ራስህን ከማጥፋትህ በፊት ፒያሳ ሂድ፤  ሐሳብህን ልትቀይር ትችላለህና፡፡ …

ማሃሙድ ጋ ጠብቂኝ! [ክፍል አንድ] Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 11/2010፤ ጥቅምት 1/2003 ዓ.ም):- ይህንን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሳን አንድ ዐቢይ ምክንያት አለ። ነገሩ ከዚህቹ የጡመራ መድረካችን ጋር የተገናኘ ነው። የተለያዩ ዜናዎችን፣ አስተያየቶችንና ሐተታዎችን “በጠነከረ መልኩ” (ሐርድ ቶክ እንዲሉ ፈረንጆቹ) ማቅረብ ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ የአንባብያንና የተመልካቾቻችን/ ደጀ ሰላማውያን …

ክርስትናን በኦርቶዶክስ ዐውደ ምሕረት ስንማረው ነገር ግን በፕሮቴስታንት መንገድ ስንረዳው Read more »

ለመብት የሚሟገት ሰዉ ነፃነቱን ማጣቱና ክትትል የሚደረግበት መሆኑ በሥራ ላይ እንደሚያጋጥም አደጋ የሚታይ ነዉ።ይሕ የሥራዉ አካል ነዉ።በሌሎቹ አይን አንተ እንደ ታላቅ ሰዉ ወይም እንደ ጀግና ትታይ ይሆናል።ይሁን እንጂ አንተ (በሌሎቹ ለመደነቅ ሳይሆን) ምግባርሕ የራስሕ ምርጫ መሆኑን በግልፅ መገንዘብ አለብሕ

አፍሪቃውያን ህጻናት፣ በማደጎ ሥም፣ ወደ ምዕራቡ ዓለም መጋዛቸው፣የብሩኅ ተስፋ እውንነት ወይስ ዐይን ያወጣ ብዝበዛ!? በአሁኑ ጊዜ፣ ማሳደግ ለሚችሉ ባዕዳን ፣ ልጆቻቸውን ለጉድፈቻ የሚሰጡ አፍሪቃውያን ወላጆች ቁጥር እጅግ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነው።

አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማሕበር በቅድሚያ ለአለፉት 20 ወራት በእስር ስንትገላታ የከረመችው መሪያችን ወይዘሪት ብቱካን ሚዴቅሳ ከእስር ተፈታ ከቤተሰቦቿና ከደጋፊዎቿ ስለተቀላቀለች የተሰማንን ከፍተኛ ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ አዛውንት እናቷን ሕጻን ልጅዋን ቤተሰቦቿንና መላው የአንድነት ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎቿን እንኳዋን ደስ አላችሁ …

በሊቀመንበራችን መፈታት ስንደሰት ቀጣዩን ትግል አምርረን ለመታገል ለራሳችን ቃል በመግባት ነው!! Read more »

መለስ ዜናዊ ልምከርህ አግባብ አይደለም ቁጣህ እስቲ ክሊንተን ምንበደለህ ብላተኛ ነው ያለህ። ስማኝ ዜናዊ ላውጋህ አግባብ አይደለም ቁጣህ አገሬ መቼ ቂም ያዘች ለናንት ይብላኝ ነው ያለች። መለስ ዜናዊ ገዣችን ጨርቅ ነው አለ ሰንደቃችን ጉም ከልሎት ነው የጉና የአድዋ ማይጨው ደመና። …

መለስ ዜናዊ ልምከርህ Read more »

የአንዴነት ፓርቲ ፕሬዚዯንት ወይዘሪት ብርቱካን ሜዯቅሳ ከሃያ አንዴ ወራት የግፍና ህገወጥ እስራት በኋሊ ሰሞኑን ተፈትተዋሌ። በዚህም ኢትዮጵያዊ ወገናቸው፣ ቤተሰባቸውና ፕሬዚዲንቷ የፖሇቲካ ሰሇባ መሆናቸውን ተረዴተው እንዱፈቱ ሲታገለሊቸው የነበሩ ዓሇም አቀፍ ዴርጅቶች፣ መንግሥታትና በመሊው ዓሇም የሚኖሩ የውጭ አገር ሰዎች ተዯስተዋሌ፤ የዯስታ መግሇጫም …

የወ/ት ብርቱካን ዳግም ይቅርታና ፋይዳው – አስቴር ተሾመ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 8/2010፤ መስከረም 28/2003 ዓ.ም):- ጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደራዊና መዋቅራዊ ማሻሻያ ሊደረግበት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የደጀ ሰላም ምንጮች አስታወቁ።  ከትናንት በስቲያ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ ከመስከረም 28/2003 ዓ.ም ጀምሮ ከሥልጣናቸው እንደሚነሡ …

ጠቅላይ ቤተ ክህነት በአስተዳደራዊና መዋቅራዊ ማሻሻያ ዋዜማ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 10/2010፤ መስከረም 30/2003 ዓ.ም):- መስከረም 25 ቀን 2003 ዓ.ም ማለዳ፤ የቤተ ክርስቲያናቸው መደፈር ያቃጠላቸውን፣ የመብታቸው መረገጥ የሚገዳቸውን የሐዋሳ ከተማ ምእመናን እንዲሁም የፍትሕ እና ልማት ኮሚቴ አባላት የያዙት አምስት የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ማልደው ወደ አዲስ አበባ የጀመሩትን ግስጋሴ …

አቡነ ፋኑኤል እና ሥራ አስኪያጁ ከሐላፊነታቸው እንዲነሡ የሚጠይቀው የሐዋሳ ምእመናን አቤቱታ ለፓትርያርኩ ቀረበ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 10/2010፤ መስከረም 30/2003 ዓ.ም):- በ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ጽሑፍ በእነ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ የቀረበበትን የሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱን የመከላከያ ምስክር ቃል፣ የሰነድ እና የድምፅ ማስረጃዎች የመረመረው የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በተከሳሹ …

በዘሪሁን ሙላቱ ላይ የቅጣት ውሳኔ ለመስጠት ለሐሙስ ተቀጠረ፤ የቅጣት ማቅለያ እና የቅጣት ማክበጃ ሐሳቦች ለፍርድ ቤቱ ቀርበዋል Read more »

–  የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንም ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል–  ብርጋዴል ጀኔራል ክንፈ ዳኘው የኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን እንዲመሩ ተሾሙ (በውድነህ ዘነበ) የኢትዮጵያ ስኳር ልማት ኤጀንሲ በድጋሚ በኮርፖሬሽን መዋቅር ተደራጅቶ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊሆን ነው፡፡

– ስለ ቀጣይ የፖለቲካ እንቅስቃሴያቸው ጊዜ ወስደው እንደሚወስኑ አስታወቁ (በታምሩ ጽጌ) ከድጋሚ የዕድሜ ልክ እስራት መንግሥትን ይቅርታ በመጠየቅ ከ19 ወራት የማረሚያ ቤት ቆይታ በኋላ መስከረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም. የተፈቱት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ የነበሩበት የእስር ሁኔታ በጣም አስጨናቂና ከባድ እንደነበር …

ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ‹‹የእስር ጊዜዬ አስጨናቂና ከባድ ነበር›› አሉ Read more »

(በኃያል ዓለማየሁ) ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነባ የታቀደው ባለ 42 ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ፕሮጀክት በእንጥልጥል ላይ እንደሚገኝ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

–  በገናሌ ጋዝ ተገኝቷል –  ሳውዝ ዌስት ለነዳጅ ፍለጋ 200 ሚሊዮን ዶላር መድቧል (በቃለየሱስ በቀለ) ላለፉት ሰባት ዓመታት በጋምቤላና በኦጋዴን የነዳጅ ፍለጋ ሥራ ሲያካሂድ የቆየው ፔትሮናስ የተሰኘው ግዙፍ የማሌዥያ ኩባንያ ጓዙን ጠቅልሎ ከኢትዮጵያ እየወጣ እንደሆነ ታወቀ፡፡

(በጋዜጣው ሪፖርተር) ቀደም ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጽሕፈት ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ ተነስተው፣ በቦታቸው ከመስከረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ አቶ ሙክታር ከድር በሚኒስትር ማዕረግ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

መስክረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም ከቃሊቲ እሥር ቤት የተፈታችሁ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መልእክታቸዉን ትላንት መስክረም 28 ቀን 2003 ዓ.ም አስተላለፉ። የመጀመሪያዉን እስር ያስታወሱት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የአሁኑ የሁለተኛዉ በጣም አስቸጋሪና መራራ እንደነበረ ገልጸዋል። «አሁን የነበርኹበት …

ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ለሕዝብ መልእክት አስተላለፉ ! Read more »

በኒውዮርክ የሚገኘው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ቡድን CPJ የ2003 ዓ.ም. የአለም የመገናኛ ብዙሃን ሽልማትን ለአንድ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሰጥቷል። CPJ እንዳስታወቀው፤ የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ ከኢትዮጵያ ናዲራ ኢሳየቫ ከራሻ፣ ላውሬኖ ማርኩየዝ ከቪኔዙዌላ እና ሞሃመድ ዳቫሪ ከኢራን በጋዜጠኝነት ስራ ላበረከቱት አስተዋጾ ይህንን ታላቅ …

ሁለት ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ክብር ያላቸው አለም አቀፍ ሽልማቶችን አሸነፉ Read more »

የሰበካ ጉባዔ መምሪያ ኃላፊም ተነሥተዋል (ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 8/2010፤ መስከረም 28/2003 ዓ.ም):- የጠቅላይ ቤተ ክህነት ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ ከዛሬ አርብ መስከረም 28/2003 ዓ.ም ጀምሮ ከሥልጣናቸው መነሣታቸው ታወቀ። በቤተ ክህነቱ ውስጥ ባላቸው ተሰሚነት እና የሥልጣን ቅደም …

ቅ/ፓትርያርኩ የጠ/ቤተ ክህነት ም/ዋና ሥራ አስኪያጅን አነሡ Read more »

ይሄይስ አዕምሮ በቅድሚያ ውድ ልጃችንና እህታችን ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከጠባቡ እስር ቤት ወጥታ ወደ ሰፊው እስር ቤት እኛው ዘንድ በመቀላቀልዋ የተሰማኝን ደስት በዚች አጋጣሚ እንድገልጽ ይፈቀድልኝ። እንኳን ደስ ያለን! … መፈታትዋ ትልቅ ነገር መሆኑ እንዳለ ሆኖ ትግሉ ተጀመረ እንጂ ገና …

በኢትዮጵያ ስለሀገር መፀለይም ያስወነጅላል Read more »