ተቀብሯል የተባለው ሰው በማግስቱ በሕይወት ተገኘ
(በምዕራፍ ብርሃኔ)
አቶ ናስር ስያር የተባለ ግለሰብ ከአሥር ቀናት በፊት በመኪና አደጋ ሕይወቱ አልፏል ተብሎ፣ ቤተሰብና ዘመድ አዝማድ በተገኙበት ቢቀበርም በማግስቱ እኩለ ቀን ገደማ መንገድ ላይ ከነሙሉ ጤንነቱ ሊገኝ ችሏል፡፡