ግርማ ካሣ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ልትፍታ እንደምትችል ከአንዳንድ ምንጮች አንዳንድ ፍንጮች ያገነሁት ከአንድ ሳምንት በፊት ነበር። እንደዚያም ሆኖ ግን ያለፈው ዓመት አዲስ ዓመት መግቢያ አካባቢ ትፈታለች የሚል ወሬ ተወርቶ ስላልተፈታች፣ በዚህ ዓመትም ሙሉ ለሙሉ ትፈታለች የሚል ተስፋ በልቤ አልነበረም። በእርግጠኝነት …

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እንሆ መሪህ Read more »

መስከረም 29 ቀን 2003 የወ/ት ብርቱካን ሚድቀሳ ቤት፣ የአንድነት አፕርቲ ጽ/ቤት ከገጠር ሁሉ ሳይቀር ስልክ እየተደወለ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔት እየተጨናነቀ ሲሆን፣ ሕዝቡ በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ መፈታት የተሰማዉን ደስታ በአንድ በኩል እየገለጸ በሌላ በኩል ግን የአቶ መለስ አገዛዝ፣ በብርቱካን መፈታት ዙሪያ …

የመለስ ፕሮፖጋንዳ ሕዝቡ ለብርቱካን ያለዉን ድጋፍ የበለጠ እንዲጨምር እያደረገ ነዉ! Read more »

አትክልት አሰፋ – ከቫንኩቨር(ካናዳ) “አይ.. ኢትዮጵያ ሀገሬ…” አለ አንድ የቅርብ ወዳጄ። በዚያ በቅንጅት ዘመን እዚህ ግባ የማይባሉ ግለሰቦች፤ የኢትዮጵያዊነት መታወቂያ ካርድ ሰጭና ነሽ ሆነውበት አንጀቱ አሮ። ታዲያ ጊዜ አልፎ ጊዜ ተተካና ዛሬ መጣ ከርሞ ይመጣና ዛሬም ድሮ ይሆናል። ክፋቱ ሰው …

ዳዊትና ጎልያድ፣ ብርቱካንና መለስ Read more »

በቤተ መንግሥት ጦጣ ገብቶ ህገ አራዊት መሥርቶ ሲያጭበረብረሽ ሲያፌዝብሽ ሲስቅ ሲላለቅ ሲፈርድብሽ አይበገሬ ሠላማዊ ነገደ ኩሽ ሴማዊ እንኳን ተፈታሽ አልልም መታሠርሽ አይቀርም። መምረጥ መመረጥ ብርቅ ሆኖ ኢትዮጵያዊነት ታፍኖ በረከተ እንጅ እሥረኛው፣ ሰፋልሽ እንጅ ወህኒ ቤቱ፤ የታሠርሽበት ዕግረ ሙቅ፣ አሁንም አለ …

እልል ተፈታሽ አልልም! Read more »

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር  እንደፈ ረንጆች አቆጣጠር ሴፕቴምበር 29፣ 2010 ባወጣው መግለጫ ፤ በአመራር አባላቶቹ መካከል ተከስቶ በነበረው አለመግባባት እና የሃሳብ ልዩነት ምክንያት ተከፋፍሎ የነበረው ግንባር መልሶ እንዲዋሃድ አንጋፋ የግንባሩ አባላትና  መስራቾች ባደረጉት የሽምግልና ጥረት ከስምምነት መደረሱን አስታውቆአል። እንደግንባሩ መግለጫ፤ በመስራች …

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ አመራር የገጠመውን አለመግባባት በእርቀሰላም ማስወገዱን ይፋ አደረገ Read more »

ከጥምረት ለነጻነት፣ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ (ጥምረት) መግለጫ ቀን መስከረም 24 2002 ዓ.ም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ገጥሞት የነበርውን ውስጠ – ድርጅት ፈተና በማሸነፍ፣ ድርጅታዊ አንድነቱን አጥብቆ መውጣቱ ለዘረኛው የወያኔ አገዛዝ መርዶ  ለኢትዮጵያ ህዝብ ደስታ ነው። ባለፈው ምስከረም 17 ቀን 2003 ዓ.ም …

ከጥምረት ለነጻነት፣ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ (ጥምረት) መግለጫ Read more »

ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ረቡእ፣ መስከረም 26፣ 2003 ቀን ከጠዋቱ 11 ሰዓት ላይ፤ ከ646 ቀናት እስር በኋላ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት መውጣቷን ተከትሎ ግንቦት 7 የፍትህ፤ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ንቅናቄ መግለጫ አውጥቷል። ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ከቃሊቲ ልትወጣ እንደምትችል ባለፉት በርካታ ሳምንታት ለጉዳዩ …

ግንቦት 7 የፍትህ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ንቅናቄ የወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳን መፈታት አስመልክቶ መግለጫ አወጣ Read more »

የግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ አባላት ዛሬ መስከረም 26 ቀን 2003 ዓም የወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ከእስር የመፈታት ዜና  የሰማነው በታላቅ ደስታ ነው። ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በድጋሚ እስር ውስጥ በነበረችባቸው 646 የግፍ ቀናት በሙሉ በመንፈስ አብረናት ነበርን። እነዚህ 646 ቀናት …

የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር መለቀቅ አስመልክቶ ከግንቦት 7 የነፃነት የፍትህ እና የዴሞክራሲ የወጣ መግለጫ Read more »

“መተካካት” ስለተሰኘው የሰሞኑ ማዘናጊያ ትክክለኛ ትርጉም ለመረዳት ሰሜን ኮሪያን መመልከት ይበጃል። የሰሜን ኮሪያው ኪም ኢል ሱንግ ከጥንት ነገሥታት በባሰ መንገድ አገራቸው እንደግል ሃብታቸው፤ ህዝቡን ደግሞ እንደግል አገልጋዮቻቸው ገዝተዋል። የአገሪቱን ሬድዮኖችን፣ ቴሌቪዥኖችንና ጋዜጦችን እንዲሁም ወታደርና ሰላይ በመጠቀም የገነቡት ተክለ ሰውነት ከሰው …

“የመተካካት” ትምህርት ከሰሜን ኮሪያ Read more »

ከዝግጂት ክፍላችን “ዋን ዊክ” ወይም በአማርኛ “አንድ ሳምንት” የሚል ርእስ ያለው ፊልም ተራኪ ተመልካቾቹን እንዲህ ሲል ይጠይቃል፥ “ጥያቄው መሆን ያለበት…ከዚህ በኋላ መኖር የምትችሉት አንድ ሳምንት ወይም አንድ ወር ነው ተብሎ ቢነገራችሁ፤ በዛ ጊዜ ምን ትሰሩበት ነበር? ምን አይነት ሚስጥር ትገልጣላችሁ? …

“አነስተኛ ጊዜ” ብሎ ነገር የለም Read more »

ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ዓለማቀፋዊ ስብሰባዎች በተቻለ መጠን በመቀሌ ከተማ እንዲደረግ የስብሰባ አዘጋጆችን ማባበል መጀመሩን የውስጥ አዋቂ ምንጮች ለግንቦት 7 መረጃ ክፍል በላኩት ጥቆማ አስታወቁ። እንደምንጮቻችን መረጃ የወያኔው ዘረኛና አምባገነን አገዛዝ ይህን የማግባባት ሥራ ለመጀመር የፈለገበት ምክንያት የህወሃት …

በኢትዮጵያ የሚደረጉ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች መቀሌ ላይ እንዲካሄዱ መመሪያ ተላለፈ Read more »

በኢትዮጵያ ያሉ የግል ዩኒቨርሲቲዎች በየጊዜው ከወያኔ አገዛዝ በሚደርስባቸው ዛቻ የተነሳ ህልውናቸው በከፍተኛ ስጋት ላይ መውደቁን የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው መረጃ ገልጿል። ዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በመንግስት ተቋማት ላይ ያለውን ቁጥጥር ማጠናከሩ እና ከነዚህም ውስጥ የከፍተኛ ትምህርት …

የግል ዩኒቨርሲቲዎች ህልውና አደጋ ላይ መውደቁ ታወቀ Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ሰነዶች፣ ሳይወራረዱና ሳይታረቁ በኢትዮጵያ ንግድ ዋናው መሥሪያ ቤት ሒሳብና የሒሳብ ማስታረቂያ መምሪያ ተወዝፈው እንደሚገኙ መታወቁን ኢሳት ባወጣው ዘገባ ገለጸ። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) እንደዘገበው አንዳንድ የመንግሥት ድርጅቶች በተለይም የኢትዮጵያ መብራት ኃይል …

በኢትዮጵያ የገንዘብ ተቋማት ዝርክርክነት እንደቀጠለ መሆኑ ተዘገበ Read more »

ደጀሰላም በመባል በሚታወቀው የመረጃ ድረገጽ በወጣ ጽሁፍ ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በመሆን እያገለገሉ ለሚገኙት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የ1.8 ሚልዮን ብር ላንድክሩዘር መኪና ሽልማት እንደተበረከተላቸው ገልጿል። እንደ ዘገባው ከመኪናው ጠቅላላ ወጪ ገሚሱ የተሸፈነው በሀገረ ስብከቱ ከሚገኙት …

አይን ያወጣ የህዝብ ገንዘብ ዝርፊያ በቤተክርስቲያናትም ተስፋፍቶ መቀጠሉ ታወቀ Read more »

ከሰሞኑ የወያኔ ባዶ ዲስኩሮች ውስጥ አንዱ፥ “የትምህርት ካሪኩለምን በማደስ ትምህርት ቤቶች ‘ሙስናን የሚጸየፍ ትውልድ’ እንዲፈጥሩ ማስቻል” የሚል እንደሆነ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ባደረሰው መረጃ አሳውቋል። ተያይዞ የደረሰን መረጃ እንደሚያሳየውም፥ የወያኔ አገዛዝ በሚናገራቸው ነገሮች ሁሉ ላይ ፈጽሞ እምነት ያጣው ህዝብ በአዲሱ ዲስኩር …

ወያኔ “ሙስናን የሚጸየፍ ትውልድ እፈጥራለሁ” ማለቱ በአዲስ አበባ የስላቅ ርእስ ሆኗል Read more »

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀ መንበር የወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከእስር መለቀቅ በብዙዎች ዕይታ ሠናይ ክሥተት ነው ። በሌላ በኩል፣ ውሳኔው የራሳቸው ቢሆንም፣  የተለቀቁበት ሁኔታ እና የወደፊት የፖለቲካ እጣ- ፈንታቸው ማነጋገሩ አልቀረም ። በዚህ ጉዳይ፣  የጀርምን ድምጽ ዜና ዘጋቢ ተክሌ የኋላ፣  …

ብርቱካን ሚደቅሳ “ምህረት” ያገኙበት “ይቅርታ” Read more »

ቀደም ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጽሕፈት ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ ተነስተው፣ በቦታቸው ከመስከረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ አቶ ሙክታር ከድር በሚኒስትር ማዕረግ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

(ማ/ቅዱሳን ድረ ገጽ):- በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከመስከረም 26 ቀን እስከ ኅዳር 6 ቀን ያለው ጊዜ ወርኀ ጽጌ ይባላል፡፡ ይህ ወቅት ምድር በአበቦች ቀለምና መዓዛ የምታጌጥበት በመሆኑ «የአበባ ወር» ወርኀ ጽጌ ተብሏል፡፡ አበባ የፍሬ እናት ነው፡፡ አበባን ያየ ሰው ሕይወቱ በተስፋ ትሞላለች፡፡ …

«የአበባ ወር» ወርኀ ጽጌ Read more »

ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ላለፉት አንድ አመት ከዘጠኝ ወር ከታሰሩበት ወህኒ ቤት የተለቀቁት ማክሰኞ ከረፋዱ 5ሰአት ላይ ነበር። ከተወለደች ጀምሮ አራት የእድገት አመቷን ከእናቷ ተለይታ ያሳለፈችው የ6አመት ልጃቸውና ከእናታቸው ጋር ሆነው በወህኒ ቤት መኪና ወደ ቤታቸው ሲደርሱ ከ500 በላይ ደጋፊዎቻቸውና ወዳጅ …

ብርቱካን ሚደቅሳ ለ21 ወራት ከታሰሩበት ወህኒ ቤት ተለቀቁ Read more »

የዲናሚት (ዳይናማይት ) ፈልስፊ በሆኑት እስዊድናዊ የሥነ-ቅመማ(ኬሚስትሪ) ሊቅ አልፍረድ ኖቤል ስም ፣ እ ጎ አ ከ 1901 ዓ ም አንስቶ በያመቱ በሳይንስ፣ ሥነ ጽሑፍና ሰላም አሸናፊዎች የሆኑ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች ሥም እንደሚገለጥ ሁሉ፣

ኪዳኔ ዓለማየሁ ይህ አጭር ጽሑፍ[1] የሚያተኩረው፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፤ ወለተ ክርስቶስ ተብላ በተሰየመችው፤ የዓለም ስሟ ሲልቪያ ፓንከርስት በሆነው፤ ኢትዮጵያ በፋሺሽቶች በተወረረቺበት ጊዜ፤ ከዚያም በሁዋላ ሌሎች ቅኝ ገዢዎች ሊቀራመቷት በቋመጡበት ዘመን በሚያስደንቅ ጀግንነት 20 ዓመት ሙሉ በታገለችው፤ በተከበረች፤ ወይዘሮ የሕይወት …

ወይዘሮ ሲልቪያ ፓንከርስት፤ እንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ ጀግና Read more »

(ሪፖርተር) — በትናንትናው ዕለት በመለስ ዜናዊ አቅራቢነት የአዲሱ ካቢኔ ዕጩዎች ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲፀድቅ፣ ዘጠኝ የቀድሞ ሚኒስትሮች በአዲሱ ካቢኔ አልተካተቱም፡፡ የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ አዲሱ ለገሠ በቅርቡ መሰናበታቸው በኢሕአዴግ 8ኛው ጉባዔ ላይ በመገለጹ፣ በመንግሥት ሥራ እንደማይቀጥሉ ታውቋል፡፡ …

የወያኔ አዲሱ ካቢኔ ተሿሚዎች Read more »

– 3.3 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ለባለሀብቶች ለማስተላለፍ ዕቅድ ተይዟል (በዳዊት ታዬ) የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የግብርና ዘርፉን ልማት ለማሳካት ከ75 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት የሚያስፈልገው መሆኑ ተመለከተ፡፡

– ጉዳዩን ፀረ ሙስና ኮሚሽን እየመረመረው ነው (በብርቱካን ፈንታ) ከፕራይቬታይዜሽንና ከመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ አንዱ ከሆነው ሸበሌ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር፣ አምስት ተሽከርካሪዎችን ከሕግና ከደንብ ውጭ ያለጨረታ በመሸጣቸው ሙስና ተፈጽሟል በሚል ኃላፊዎችና ሠራተኞቹ እየተወዛገቡ ነው፡፡

– ልጆቻቸው አፅሙ የሰው ሳይሆን የእንስሳ ነው ይላሉ(በምዕራፍ ብርሃኔ) ነዋሪነታቸው በሐረር ከተማ ንዑስ ቀበሌ 18 የቤት ቁጥር 455 የሆኑት የ70 ዓመቱ አዛውንት ሻምበል እሸቴ መንግሥቴ፣ በአውሬ ተበልቶ የተረፈ ነው ተብሎ በንድ የፖሊስ ባልደረባ አማካኝነት ሟች ለተባሉት ቤተሰብ የተሰጠው አፅም፣ በሐረሪ …

ከአውሬ ተረፈ የተባለው የአዛውንቱ አፅም ውዝግብ አስነሳ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 5/2010፤ መስከረም 25/2003 ዓ.ም):-‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› በሚለው ጽሑፍ በእነ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ፣ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጩ እና በጋሻው ደሳለኝ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ ቀርቦበት በቃሊቲ ወኅኒ ቤት የሚገኘው ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ ክሱን የሚከላከልለትን የሰው፣ የሰነድ እና …

ዘሪሁን ሙላቱ የመከላከያ ማስረጃዎቹን አቀረበ፤ ብይኑ ለፊታችን ዓርብ ተቀጠረ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 5/2010፤ መስከረም 25/2003 ዓ.ም):- የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉባኤ ሥራቸውን በአግባቡ አልተወጡም ባለባቸው ሃይማኖታዊ ችግር የተነሣ ከሀገረ ስብከቱ ልዩ ልዩ መምሪያዎች፣ ከማኅበረ ካህናት እና ከማኅበረ ምእመናን ጋራ ተስማምተው መሥራት አልቻሉም፤ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን መካከል መስማማት እንዳይኖር ይጥራሉ፤ …

በሙስናና ኑፋቄ የሚከሰሱት የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ከሐላፊነታቸው ተነሡ Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ  ዛሬ በመሠረቱት አዲስ ካቢኔ አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ትልቁን ስልጣን ተቆናጠዋል፡፡ ለረዥም አመት አቶ ስዩም መስፍን ይዘዉት የቆዩትን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጋር ደርበው እንዲሠሩ የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የደኢህዴግ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ኀይለማርያም ተመርጠዋል፡፡ አቶ …

አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፤ ስምንቱ ሚኒስትሮች አዲስ ናቸው Read more »

* አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኑ (በጋዜጣው ሪፖርተር) በዛሬው ዕለት መስከረም 25 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው የተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ስብሰባ የካቢኔ ዕጩዎች ሹመት የፀደቀ ሲሆን፣ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ …

የአዲሱ ካቢኔ አባላት ሹመት ፀደቀ Read more »

በአሁኑ ሰዓት በተወካዬች ምክር ቤት እየተካሄደ ባለው ስብሰባ አዲስ መስሪያ ቤቶች እየተቋቋሙ  ይገኛሉ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ከሚያፀድቃቸው ሶስት አጀንዳዎች መሀል የፌደራል የሥራ አስፈፃሚ አደረጃጀት አዋጅን ማፅደቅ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ አዲሱን ካቢኒያቸውን ከማሳወቃቸው በፊት ይህን አዋጅ ያጸድቃል። የእድገትና ትራንስፎርሜሽኑን በፍጥነት …

አቅም ግንባታ ሚኒስትር ፈረሰ፤ 20 የሚኒስትር መስሪያ ቤቶች ተመሰረቱ Read more »

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ሰባት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) … ኢዴኃቅ አዲሱ የኢህአዴግ መሪዎች በሀገራችን ላይ የተከተሉትንና ሥራዬ ብለው የተያያዙትን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማኅበራዊ ቅኝቶች አደገኝነት ጠንቅቆ የተረዳ በመሆኑ እነኛ አደገኛ ውጥኖች በተግባር እንዳይተረጎሙ ከጥንስሱ …

የኢትዮጵያ ህዝብ፤ ከዚኽ ወዴት? (ክፍል 7 – አያልሰው ደሴ) Read more »

ገራዶ የልጅ ተክሌን ጽሑፍ እንደ ወትሮው ሁሉ ዛሬም አነበብኩት። እንደ ወትሮው ሁሉ ዛሬም ተቃወምኩት። በጽሑፉ ውስጥ እንደ ወትሮው ሁሉ ስሜት ከምክንያት ልቆ አየሁበት። ብዙ የመጻፊያ ሰዓት ስለሌለኝ ጽሑፌን ያለመግቢያና ሀተታ በመደምደሚያ ብቻ አጠር አድርጌ እቋጫለሁ።

በሻርለት ኖርዝ ካሮላይና አካባቢ ታይቶ በማይታወቅ መንገድ የአንድ ኢትዮጵያዊነት ምሽት አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በተገኘበት ቅዳሜ September 18, 2010 (መስከረም ፰ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም. ) በታላቅ ድምቀት ተከበረ። ይህ ምሽት የአዳራሹ ውጭና ውስጥ ብቻ ሳይሆን ለዝግጅቱ መጠቀሚያ የነበሩትን ቁሳቁስ አካቶ …

በኖርዝ ካሮላይና ኢትዮጵያዊነት ምሽት ከአርቲስት ታማኝ በየነ ተከበረ Read more »