አዲሱ ምክር ቤትና አዳዲስ ባለስልጣናት

በግንቦት 2002ዓ,ም በተካሄደዉ ብሄራዊ ምርጫ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መንበሮቹን ገዢዉ ፓርቲ የያዘበት አዲሱ ምክር ቤት የፊታችን ሳምንት ሥራዉን አንድ ብሎ ይጀምራል። ገዢዉ ፓርቲ ጎልቶ ለሚታይበት ለዚህ የምክር ቤት ዘመንም አዳዲስ ባለስልጣናት እንዲሚመረጡ እየተነገረ ነዉ። ወደስቱዲዮ ከመግባታችን ቀደም ብዬ የአዲስ አበባዉ ወኪላችንን ታደሰ እንግዳዉን በስልክ በዚህ ላይ አነጋግሬዋለሁ።

ያድምጡ