ሳዑዲ አረቢያ ግጭትና የእስረኞች ማምለጥ DW Amharic September 30, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በርካታ እስረኞች ቆሰሉ።ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ ደግሞ ከማቆያ ጣቢያዉ አመለጡ።በግጭት-ረብሻዉ ከኢትዮጵያ ሌላ የናይጄሪያ፥ የሶማሊያ፥ እና የየመን ዜጎችም አሉበት ተብሏል።