ሃያኛዉ አመት የጀርምን ዉሕደት DW Amharic October 3, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics 84 በመቶው የአገሪቱ ዜጎች በምሥራቅና በምዕራብ መካከል ዛሬም የኤኮኖሚ ልዩነት ቢኖርም ከአራት አሠርተ-ዓመታት ክፍፍል በኋላ መልሶ መዋሃዱ ትክክለኛው ውሣኔ በመሆኑ አይጠራጠርም።