ኖቤል የሠላም ሽልማትና ሊዩ DW Amharic October 8, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኖርዌዉ የኖቤል ኮሚቴ የ2010ሩ የሥላም ኖቤል ሽልማት ለመሠረታዊ ሠብአዊ መብት መከበር ለረጅም ጊዜ ላደረጉት ሠላማዊ ትግል ለ ሊዩ ሺኦቦ እንዲሰጥ ወስኗል