የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ሹመት

ባለፈው ግንቦት 15 በተካሄደው አራተኛው ዙር ብሄራዊ ምርጫ ገዢው ፓርቲ ኢህአዲግ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ከምክር ቤት መቀመጪያዎች 99.6 በመቶ ማሸነፉ መገለጹ ይታወሳል።