(በመላኩ ደምሴ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት የመሠረታዊ ሥራ ሒደት ለውጡንና ተቋማዊ አደረጃጀቱን በሕጋዊ መንገድ ተግባራዊ የማያደርግ ከሆነ በወንጀለኛና በፍትሐ ብሔር እንደሚጠይቀው አስጠነቀቀ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በቤንች ማጂ ዞን በሺቢንች ወረዳ ሚዛን ከተማ ውስጥ የታክስ ሽያጭ ክፍል ሠራተኛ፣ የዞኑ የሕዝብ አደረጃጀት ኃላፊ፣ የታክስ አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊና አንድ ባለሀብት በጋራ በመሆን አላግባብ ያጠፉትን የመንግሥትንና የሕዝብ ገንዘብ ለመንግሥት ሊያጋልጠን ይችላል …

በደቡብ ክልል ኦዲተሩን ያስገደሉ ባለሥልጣናትና ገዳዮቹ ከዕድሜ ልክ እስከ 12 ዓመታት ተፈረደባቸው Read more »

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲሱ ዓመት ለሠራተኞቹ ከሁለት ወር ቦነስ ጋር የጨመረው የገንዘብ መጠን የደመወዝ ጭማሪ ሳይሆን የደመወዝ እርከን ማሻሻያ መሆኑን አስታወቀ፡፡

– ሕጉ በፌዴራል ደረጃ ከወጣ ሁለት ዓመት ሆኖታል (በብርቱካን ፈንታ) በኦሮሚያ ክልል ለሕዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪ ሾፌሮች፣ ረዳቶችና፣ ገንዘብ ተቀባዮች ዩኒፎርም እንዲለብሱ ተገደዱ፡፡

– ‹‹ልጆቻችን ሐኪሞቻቸው ባሉበት አካባቢ አልተመደቡም›› የተማሪዎች ወላጆች– ‹‹የቀረቡት ማስረጃዎች የውሸት ናቸው›› አገር አቀፍ ፈተናዎችና ተማሪዎች ምደባ ኤጀንሲ (በብርቱካን ፈንታ)

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እ.ኤ.አ ከ2004 ጀምሮ እስከ 2010 ድረስ ግምቱ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ የሆነ የመንገድ ፕሮጀክቶች ለተለያዩ የውጭና አገር በቀል ተቋራጮች ቢሰጡም፣ በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቁ አለመቻላቸውን ለሥራው ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ የኾኑት አቶ ዕቁባይ በርሄ አሁን ታክስ አልከፈለም ተብሎ ክስ የቀረበበትን የሜጋ ሥነጥበባት ማእከል በሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ ነበር። ይኹንና እርሳቸው ይህ ድርጅት ታክስ አልከፈለም ተብሎ በተጠየቀበት በ1996 ዓ.ም በሐላፊነት ላይ አልነበሩም። የውስጥ ምንጮቻችን ዘገባ እንደሚጠቁመው በቅርቡ ከወይዘሮ አዜብ …

የአዜብ መስፍን የስራ ባልደረባ በታክስ ማጭበርበር ታሰሩ Read more »

ከኢትዮጲያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ(መድረክ) የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ ሀገራችን ረጅም የህላዌ ዘመንና የመንግሥትነት ታሪክ ካላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ በመሆን ትታወቃለች፡፡ በሌላ ወገን መንግሥታት ወይንም ገዢዎች በህዝብ ላይ አሠቃቂ የጭቆናና የአፈና ሥርዓት በመዘርጋት ሕዝቡ ሁለንተናዊ ክብሩን ተገፎ የሚኖርባት አገር በመሆንም ትታወቃለች፡፡ ጭቆናውን …

ውሸት፣ ማስመሰል፣ ማስፈራራትና ጭቆና የኢህአዴግ ዋነኛ ሥልጣን ላይ የመቆያ ስልቶች Read more »

ውድ ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ የአንድነት ለዴሞክራሲና የፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር አዲስ አበባ እኛ በቫንኮቨር ካናዳ ነዋሪ የሆን ኢትዮጵያዊያንና ተውልደ ኢትዮጵያዊያን ከአንድ አመት ከዘጠኝ ወራት የእስር ጊዜ በኍላ ከኢትዮጵያ ህዝብ፤ ከልጅሽ፤ ከወላጅ እናትሽና ከመላ ቤተሰቦችሽ ብሎም ከትግል አጋሮችሽ ጋር በመቀላቀልሽ እንኵን ደስ …

ብርቱካን የአንድነት ፓርቲ ብቻ ሳይሆን የመላው ሕዝብ መሪ ነሽ- በቫንኮቨር ካናዳ የአንድነት የድጋፍ ኮሚቴ Read more »

የዓለማችን ዜና ከብዙ የተለያዩ ቦታዎች በተለያዩ መንገዶች የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረት የሚስቡ ተግባራትን የሚያከናውኑ ሰዎች መድብል ነው። የአፍሪቃ ቀንድ፣ ከነዚህ መካከል የጥቂቶቹን ገጽታዎች ያስቃኛችኋል። በአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች አማካኝነት በየሳምንቱ በሚከናወኑ በእነዚህ ለውጦች ትዝናኑ ዘንድ እነሆ ደስ ይበላችሁ።

ቃልና የቃል ምሥጢር ይከብዳል አሉ ከሰማይ ከምድር፤ በቃል ነውና “ይሁን” ተብሎ የሆነ ሁሉም ፍጡር፣ ሁሉም ነገር የታመነ። ወይ ጉዴ! – – – – የአፍ ወለምታ ልማዴ! – – – – ‘’ቃል ቋቅ! – – -‘’ ባለበት ዘመን፣ ‘’ቃል’’ አልኩ እንዴ? …

ቃል Read more »

በተለይ ክቡር ሚስተር ፒተር ጁሊያንና ፓርቲያቸው አብዩን ሚና ተጫውተዋል Ethiopia Zare (ቅዳሜ ጥቅምት 6 ቀን 2003 ዓ.ም. October 16, 2010)፦ ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር እንድትፈታ የካናዳን ፓርላማ በመወትወት የሚታወቁትና የበርናቢ ኒውዌስት ሚኒስትር የኤን. ዲ. ፒ. ፓርቲ የፓርላማ ተመራጭ የሆኑት ክቡር ሚስተር …

ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ እንድትፈታ ለተሟገቱ ካናዳዊያን የምስጋና ዝግጅት ተሰናዳ Read more »

(VOA) — በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግ ጦርነት አቁሞ ወደ ሠላም መጥቷል፤ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ወያኔ በዚህ ሳምንት አስታውቋል። በቀድሞው የሶማሊ ባህር ኃይል አድሚራል ማሃመድ ኦማር ኦስማን የሚመራው ሌላው ቡድን ፈራሚዎቹ አይወክሉኝም፤ ሲል ስምንነቱን ውድቅ አድርጓል። …

ወያኔ ከኦብነግ አንጃ ጋር የሰላም ስምምነት ተፈረመ Read more »

በሸዋይልማ ኪዳኔ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) Ethiopian Peoples‘ Revolutionary Democratic Front (EPRDF) ጉዳዩ፦ የወ/ት ብርቱካንን አፈታት አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ የወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ከእስር ቤት በምህረት መለቀቅን አስመልክቶ በቀበሌ፣ በወረዳ እና በዞን ደረጃ በሚገኙ አባላትና ካድሬዎቻችን እንዲሁም በዳያስፖራ በሚገኙ …

የአቶ መለስ ዜናዊ ደብዳቤ Read more »

ወያኔ ትግሬን ይወክላል ወይ? ወያኔ ትግሬን የሚወክል ከሆነ ውግያው በኢትዮጵያዊያንና በትግሬ መካከል ሊሆን ነው ማለት ነው? ለስራ ጉዲይ ካሜሪካ በርሬ አዱስ አበባ እንዴገባ ታዘዝኩ።የሁለት ሳምንት ቆይታ ባዯርግም ብዙ የግሌ ግዜ አሌነበረኝም።ዴርጅቴ የሰጠኝን ስራ በሚገባ ለማከናውን የነበረኝን ግዜ በአግባቡ መጠቀም ነበረብኝ።አሁን …

የትግሬዎች ምርጫ ኢትዮጵያዊነት ወይም ወያኔነት ነው Read more »

ወርቁ ለገሠ ከዳላስ እንደ እባብ ብልህ፣ እንደ ርግብ የዋህ ሁኑ ተብሎ መጻፉን ሁሉም ስለሚያውቀው ምዕራፍና ቁጥር በመጥቀስ አንባብያንን ማሰላቸት አልፈልግም። እዚህ በቴክሳስና በሌሎች የአሜሪካ ግዛቶች የሚገኘው መካከለኛ ግዝፈት ያለው ሆግኖዝ ተብሎ የሚጠራው እባብ ብልሃት ከላይ የተጠቀሰውን ብሂል ፍንትው አድርጎ ለማሳዬት …

የቴክሳሱ ተንኮለኛ እባብ Read more »

ማስታወቂያ የግንቦት 7 ራድዮ የስርጭት ሰዓት ከግምሽ ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት ተረዘመ የግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ  ከጥቅምት 6 ቀን 2003 ዓ/ም ጀምሮ ዘወትር ቅዳሜ የሚያስተላልፈውን የሬዲዮ ፕሮግራም ከግማሽ ሰአት ወደ ሙሉ የአንድ ሰዓት ዝግጅት ከፍ በማድረግ ከጠዋቱ 3 እስከ 4 …

የግንቦት 7 ራድዮ ፕሮግራም ከግምሽ ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት ተረዘመ Read more »

ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከአስከፊዉ የወያኔ እስር ቤት በመፈታቷ የተሰማውን ደስታ በእለቱ ገልጿል። በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆችም የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል፤ እየገለፁም ነው። ወያኔ ሊያዋርዳት የሞከራትን ጀግና ህዝብ በቄጠማና በቀይ ምንጣፍ ተቀበላት፤ ይገባታልም። ከወ/ት …

የሰላማዊና ህጋዊ ትግል ብዥታ የጠራበት ክስተት Read more »

ከዝግጂት ክፍላችን “ወደ ውጭ አገራት ስትሄድ እና እንግዶችን ስትቀበል ሚስትህን ከጎንህ የማታኖርበት ምክንያት ምንድን ነው?” ተብሎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥያቄ የቀረበለት መለስ ዜናዊ፤ “አይ እሷ ዝም ብላ ተራ የቤት ሚስት መሆን አትፈልግም፤ የፓርቲ አባል ከመሆኗ በተጨማሪ የራሷ ንግድ አላት፤ እናም …

ለአዜብ መስፍን የቀራት የበርበሬ ንግድ ብቻ ነው Read more »

የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ሊቀመንበር ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳ ከቃሊቲ ለመውጣት አቀረበች የተባለውን የይቅርታ ደብዳቤ ዘረኛው አምባነን መለስ ዜናዊ እራሱ እንዳረቀቀው ለሂደቱ ቅርብ የሆኑ ግለሰብ አጋልጠዋል። ባለፈው ሳምንት በወያኔ ቁጥጥር ስር በሚገኘው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢቲቪ) አማካኝነት ይፋ የሆነው ደብዳቤ በመለስ ዜናዊ …

የብርቱካን ሚደቅሳ የ”ይቅርታ” ደብዳቤ በመለስ ዜናዊ መረቀቁ ተጋለጠ Read more »

ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ አንዳንድ የቆዩ ባለስልጣናቱን ሽሮ አዳዲስ ካድሬዎቹን መሾሙ የራሱን ስልጣን ከማጠናከር ውጪ የሚያመጣው አዲስ ነገር የለም ሲሉ ምሁራን ተናግረዋል። መድረክ የተባለው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ አመራር አባል እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና …

በኢትዮጵያ የተካሄደው መተካካት የዘረኛውን አምባገነን ስልጣን ከማጠናከር ውጪ አዲስ ነገር አያመጣም ተባለ Read more »

የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ብርትኳን ሚደቅሳ ረቡእ ጠዋት ከቃሊቲ እስር ቤት መውጣቷን ተከትሎ በተለያዩ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የሚወጡ መግለጫዎች እና ጽሁፎች በአገሪቱ ከቀጠለው አፈና ላይ ትኩረት እንዳይነሳ ሲያሳስቡ ቆይተዋል። መግለጫውን ያወጣው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት “ሂውማን ራይትስ ዋች”፥ …

የብርትኳን ሚደቅሳን መፈታት ተከትሎ በኢትዮጵያ ከቀጠለው አፈና ላይ ትኩረት እንዳይነሳ ጥሪዎች ቀረቡ Read more »

ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ የስኳር ልማት ኤጀንሲን በደርግ ዘመን እንደነበረው በኮርፖሬሽን መዋቅር ተደራጅቶ በሱ የግል ቁጥጥር ስር እንዲቀመጥ ትእዛዝ ማስተላለፉን ለአገዛዙ ቅርበት ያለው የሪፖርተር ጋዜጣ ባለፈው እሁድ ዘግቦ ነበር። አዲስ የሚቋቋመው ኮርፖሬሽን ፊንጫ፣ ወንጂ ሸዋና መተሃራ፤ እንዲሁም በግናባታ ላይ የሚገኘውን …

ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ የስኳር ምርትን በግል ለመቆጣጠር መወሰኑ ፖለቲካዊ እንድምታዎች አሉት ተባለ Read more »

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ፔትሮናስ የተባለው ማሌዢያዊ ኩባንያ የኦጋዴን የነዳጅ አሰሳ መብቱን መሸጡ፣ ወያኔ በአካባቢው ያለውን ግጭት መፍታት እንዳልቻለ አመልካች ነው ሲል አውግዟል። ፔትሮናስ ኩባንያ ለበርካታ አመታት በኦጋዴን አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ስራ እንዳከናወነ የታወቀ ሲሆን፤ ከበርካታ ወራት በፊት ስራውን …

ፔትሮናስ ኩባንያ በኦጋዴን የነበረውን የነዳጅ አሰሳ መብት መሸጡ የወያኔን ውድቀት ያሳያል ሲል ኦብነግ ተናገረ Read more »

ከተለያዩ የአለም አገራት ወደ አሜሪካ ለጉዲፈቻ የሚመጡ ህጻናት ቁጥር እየቀነሰ ሲሄድ፤ ከኢትዮጵያ የሚመጡት ግን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ ነው ሲል አሶሲየትድ ፕሬስ ዘግቧል። እንደ ዜና አውታሩ ዘገባ፥ ከዛሬ ስድስት አመት ጋር ሲነፃጸር፣ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የሚሄዱ ህፃናት ቁጥር በብዙ እጥፍ ጨምሯል። …

ኢትዮጵያ ህጻናትን ለጉዲፈቻ ወደ ውጭ አገራት በመላክ ከአለም አንደኛ ልትሆን እንደሆነ ታወቀ Read more »

ባለፈው ሳምንት ስራውን የጀመረው አዲሱ የመለስ ዜናዊ ፓርላማ “ህገ-ወጥ” ነው ሲሉ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ታዴዎስ ቦጋለ መናገራቸውን ጅማ ታይምስ የተባለው የዜና ድረ-ገጽ ዘግቧል። ዶ/ር ታዴዎስ አዲሱ ፓርላማ የቆመው በተሰረቀ ምርጫ ላይ እንደመሆኑ “ህገ-ወጥ ነው” ማለታቸውን ዘገባው አሳውቋል። …

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት አዲሱን ፓርላማ ህገ-ወጥ ብሎታል Read more »

እንዳጋጣሚ ሆኖ፡ ብርቱካንን ለመገምገምና በብርቱካን ላይ የ”ሞራል” ብያኔ ለመስጠት የሚያስችል የ”ሞራል” ብቃት የለኝም። ግን እንደ ባህል፡ ይሄ “አንተ ወይም አንቺ ይሄንን ለማለት ወይም እንዲህ ለመናገር፡ የሞራል ብቃት የለህም/ የለሽም” የሚል መፈክር ደሜን ያፈላዋል። ፖለቲከኞች ላይ የሞራል ፍርድ ለመስጠት የሞራል ብቃት …

ለነገሩ የተፈታው ማነው? Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦክቶበር 14/2010፤ ጥቅምት 4/2003 ዓ.ም):- በ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› ጽሑፍ በወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ፣ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ እና በጋሻው ደሳለኝ የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ የቀረበበት ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ በአንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራት እና በ2000 ብር እንዲቀጣ የፌዴራሉ …

ዘሪሁን ሙላቱ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጣ Read more »

 አጣሪ ኮሚቴው የዲላውንም ችግር አጥንቶ የመፍትሔ ሐሳብ እንዲያቀርብ ታዟል ‹‹ችግሩ ከጥቅምቱ ሲኖዶስ በፊት ካልተፈታ አስከፊ ሁኔታ ሊከተል ይችላል››   (አቤቱታ አቅራቢ ምእመናን)   አቡነ ፋኑኤል በ‹‹ሥነ ሥርዓት አስከባሪ›› ስም ባደራጇቸው 400 ቴኳንዶዎች ይጠበቃሉ ‹‹ለሰው ይቅርና የምትችሉ ከሆነ ለመድኃኔዓለም እንኳ ብታመለክቱ እኔ …

አቡነ ፋኑኤል እና ሥራ አስኪያጁ ከሐላፊነታቸው እንዲነሡ የተቀጣጠለው ተቃውሞ በዲላም ተጠናክሮ ቀጥሏል Read more »

በአለም እጅግ ትልቅ ስለ ሚባለዉ ስለ ፍራንክፈርቱ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ፣ እንዲሁም ስለ ሚባለዉ ስለ ፍራንክፈርቱ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ፣ እንዲሁም ሰባኛ አመት የትዉልድ ቀኑ ታስቦ ስለዋለዉ ስለ ታዋቂዉ የቢትልስ የሙዚቃ ባንድ አባል ስለ ጆን ሌነን አልናስደምጥ የያዝነዉ ርእሳችን ነዉ

ከአዋጅ ባለፍ በጫት ነጋዴዎች ወይም ሸማቾች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር አድርጎ አያዉቅም ነዉ።አሁን ግን ሸባቦች በጫት ላይ ጠጠር ብለዋል።በዚሕም ምክንያት፥-ሶማሊያዊዉ ጋዜጠኛ ሙስጠፋ ሐጂ አብዲኑር እንዳለዉ ሞቃዲሾ ዉስጥ ከትናንት ጀምሮ ጫት የለም።

ከእቁባይ ውድ አጋሮቼና የምለውን ሁሉ እንደፈጣሪ ቃል አክብራችሁ የምትቀበሉኝ ከብቶቼ ሰላም! አንዳንድ ሰዎች ከብቶቼ ማለቴን እንደስድብ ይቆጥሩት ይሆናል፡፡ ከብቶቼ ስላችሁ የበታቾቼ አድርጌ እንዳየኋችሁ አድርገው ሊነግሯችሁ ይነሳሉ፡፡ አትስሟቸው፡፡ ከነሱ ከተንኮል ሌላ ምን ይጠበቃል ብላችሁ ነው፡፡ እኔ ከብቶቼ ስላችሁ ደጎች ገሮች፤ የምትነገሩትን …

ጫትና ቁልቋል ይለመልማሉ Read more »

ደጀ ሰላም እየሰጠች ካለችው አገልግሎት አንጻር አሁን በመጠቀም ላይ ያለነው “ጉግል በነጻ የሚሰጠው ይህ የጡመራ ቴምፕሌት” (templates) ማሻሻያ እንደሚያስፈልገው ተረድተናል። ይህንን ለማድረግ ደጀ ሰላም ለአይ.ቲ ባለሙያዎች ጥሪ ታቀርባለች። አገልግሎታችን የበለጠ ይስፋፋ ዘንድ ያሉትን “ቴምፕሌቶች” በማሻሻል ትረዱን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን። ለዝርዝሩ …

ለአይ.ቲ ባለሙያዎች የአገልግሎት ጥሪ Read more »

አፍሪቃ ውስጥ ለቀጣይ ልማት ከአየር ንብረት ለውጥ አኳያ ተጨባጥ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ያተኮረው ስብሰባ የተካሄደው ዛሬ (ረቡዕ) አዲስ አበባ ላይ በመምከር ላይ ባለው በሰባተኛው የአፍሪቃ ልማት መድረክ ላይ ነዉ። ውይይቱን ከመሩት ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ባለስልጣናት መካከል የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ …

የአፍሪቃ ልማት መድረክ የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ተወያየ Read more »

ሰው የሆነ ሰው እንኳን በህይወቱ ሞቶም ከህብረተሰቡ ገለልተኛ አይደለም። እግዚአብሄርም እንኳን ገለልተኛ አይደለም። በዋሻ የዘጉም ባህታውያን አይደሉም። እውነቱና ጽድቁ ይህ ሆኖ ሳለ ሃይማኖት ሲፋለስ፣ ህዝብ ሲጎዳ ገለልተኛ ነኝ የሚል ካህን ወዮለት… [ሙሉውን ጽሁፍ ለማንብብ እዚህ ላይ ይጫኑ]

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ስምንት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) በውሳኔው መሠረት ጉባዔ አዘጋጁ ክፍል ስለዚህ ሀገር አቀፍ ጉባዔ ዓላማና አስፈላጊነት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ለኢትዮጵያውያንና ለዓለም አቀፍ ኅብረተሰብ በጥናት ላይ የተመሠረቱ ቅስቀሳዎችና ገለፃዎችን አድርጓል።

ጌዲዎን በለጡ የዛሬው ትኩረቴ መጥሐፉ በጥቅል ሃሳቡ ባስተላለፈልኝ ፍሬ ጉዳይ ላይ ብቻ ያነጣጠረ በመሆኑ እንዲያ ብቻ ይተርጎምልኝ፤ ባለ 439 ገጹ “ነፃነትና ዳኝነት” ስለያዘው ዝርዝር ጉዳይ የተገለጠልኝን ያህል ለማለት በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ። ለወጉ ይመቸኝ ዘንዴ አለፍ አለፍ ብዬ በመግቢያቸው በመጀመሪያውና በሁለተኛው …

ያቶ ስየ ስንክሳር ለኔ እንደተሰበቀኝ Read more »

በአዲስ አበባ የሚገኘው የዩናትድ ስቴይትስ ኢምባሲ በሚቀጥለው አመት የሚከበረውን የፕሬዝደንት ፍራንክሊን ዴላኖ ሩዝቬልት “የአራቱ ነጻነቶች” ንግግር አስመልክቶ የጥበብ ውድድር አዘጋጅቷል። የፕሬዝደንቱ ንግግር የመሰጠው አሜሪካዊ ሰአሊ ኖርማን ሮክዌል በ1935 ዓ.ም “የአሜሪካ ኑሮ” በሚል አራት የስእል ራብአይ ለትእይንት አብቅቷል። እነዚህ ታዋቂ ስእሎች …

የአሜሪካዊያን ኑሮ በየኖርማን ሮክዌል ስእሎች Read more »

ወለላዬ ማሳጠር እንድንችል የወያኔን እድሜ፣ ምን ማድረግ አለብን? ተናገር ወንድሜ? እህቴም ድምጽን አሰሚ እንማከር፣ ምንድነው ሃሳብሽ ለገጠመን ችግር? ይህንን የምለው የሃገሬ ጉዳይ፣ ስላሳሰበኝ ነው ከምንግዜም በላይ። ቃላት በማሳመር በመደርደር ግጥም፣ ሰውን ማሰላቸት ማዳከም ባልወድም፣ ሀሳቤን ማስረዳት ይገባኛል የግድ፣ በትግሉ እንድንገፋ …

ማሳጠር እንድንችል የወያኔን እድሜ Read more »

…አቶ መለስ “መሀል ሜዳ” የመጡ ጊዜ ታድያ ሰውየው ያረፉበት ስፍራ “ሕይወት ሆቴል” በሚባል አነስተኛ የገጠር መዝናኛ መሆኑ ተነግሮኝ ይህንኑ ለማረጋገጥ ሄድኩኝ፡፡ ሆቴሏ በከተማዋ መሀል ትገኛለች፡፡ ሙሉ በሙሉ የጭቃ ቤት ስትሆን ጥግ ጥጉን የተሰሩ ወደ ጎን ያዘመሙ መኝታ ክፍሎችና አንድ ምግብ …

ጓሳ – ያልተዘመረለት ተፈጥሮ Read more »