የአየር ንብረት ተስፋ በካንኩን DW Amharic October 5, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአየር ንብረት ለዉጥን ለመታደግ የየአገራቱ መንግስታት ሊያደርጉ ይገባቸዋል፤ በሚል የሚጠበቀዉ ስምምነት ዘንድሮም እንደአምናዉ መጓተቱን ቀጥሏል።