ከውጭ ወደ ሀገር የሚላክ ገንዘብ
በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ ከ30 ሚሊዮን በላይ አፍሪቃውያን በጎሮጎሮሳውያኑ 2010 ዓም ብቻ ከአርባ ቢሊዮን ዶላር በላይ ወደ ሀገር ቤት መላካቸው ተነገረ ።
በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ ከ30 ሚሊዮን በላይ አፍሪቃውያን በጎሮጎሮሳውያኑ 2010 ዓም ብቻ ከአርባ ቢሊዮን ዶላር በላይ ወደ ሀገር ቤት መላካቸው ተነገረ ።
በሀገርና በንፁሃን ወገኖቻችን ደም እየነገደ፣ቀኑ እየመሸበት ያለው የመለስ ዜናዊ መንግስት የባለስልጣናቱ የሰሜን አሜሪካ ተልእኰ ዋና አላማ ለልማት? ወይስ እኛን በሆድ ከፋፍለው የነርሱ የጥቅም ምርኮኞች ሆነን፣ የሕልም እንጀራ እየበላን፣ ለለውጥ እንዳንጮኽ ፀጥ ረጭ አድርገው ዘላለም ለመግዛት ነው? በአህጉራችን በሰሜን አፍሪቃና በሌሎች …
የኢሕአዴግ ለልዑካን የፊታችን ሚያዚያ 10 እና 11/2011በአሜሪካና በአውሮፓ ከተሞች በውጭ ከሚኖረው ኢትዮጵያዊ ጋር ለመምከር እንደሚመጡ በይፋ አስታውቀዋል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄዱ ባሉ ግንባታዎች ምክኒያት ከሚፈርሱት ቤቶች ጋር ቅርሶችም አብረው እየፈረሱ መሆናቸው ስጋት እንደፈጠረባቸው ጉዳዩ የሚመለከታቸው እየገለፁ ናቸው። ለዝርዝሩ በርዕሱ ዙሪያ ከአዲስ አበባ የተጠናረውን ዘገባ ያድምጡ።
ትዝ ይላችሁ ይሆናል፤ 1991 ወያኔ የምእራቡና የጸረ ኢትዮጵያ አረብ አለም የጫጉላ ልጅ ሆኖ ምንም የሚያቆመው ወታደር በሌለበት በሱዳን የብረት ለበስ ካሚወኖችና በፔትሮ ዶላር ታግዞ ለሰላሳ አመታት የኢትዮጵያ አንድነትን ከተፈታተነው አገር ገኝጣዮች ጋር በመሆን አዲስ አበባን ከመቆጣጠሩ በፊት፣ ዘመቻ ዋለልኝ፣ ዘመቻ …
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አፍሪካ አዲስ የልማት ግብና እቅድ ሊኖራት እንደሚገባ በአዲስ አበባ ለተሰበሰቡ የአፍሪካ የገንዘብ ሚኒስትሮች መክረዋል። በዚህ በአዲሱ የልማት ግብ መንግስት በግሉ ዘርፍ የተያዙ ወይንም ሊያዙ የሚችሉ አውታሮችን በመተካትና በበላይነት በመምራት፤ አህጉሪቱን ወደተሻለ የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት ይቻላል …
መለስ ዜናዊ በአፍሪካ ኢኮኖሚ መንግስቱ መሪ ድርሻ እንዲኖረው ያቀረቡት ሀሳብ ሲተነተን Read more »
ሪፖርታዡን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ፤ ሪፖርታዡን እና ደብዳቤዎቹን በፒ.ዲ.ኤፍ ለመመልከት ይህንን ይጫኑ፤ (ደጀ ሰላም፤ ማርች 29/2011)፦ ማክሰኞ፣ የካቲት 14 ቀን 2003 ዓ.ም ከቀትር በኋላ፤ ከፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ስልክ የተመታላቸው አንድ የብሔራዊ ደኅንነት እና መረጃ አገልግሎት ከፍተኛ ሓላፊ መረጃ የሚቀበሉ የደኅንነት …
አቡነ ጳውሎስ እና ፕሮቴስታንታዊ የተሐድሶ-ኑፋቄን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ላይ እየፈጠሩ ያሉት ጫና (ጥልቅ ሪፖርታዥ) Read more »
እስክንድር ነጋ የደርባባውና የ82 ዓመቱ አዛውንት ሆስኒ ሙባረክ ከስልጣን መውረድ ዓርብ አመሻሽ ላይ ሲበሰር፣ በግብፅ ታሪክ ተሰምቶ የማይታወቅ እልልታና ሆታ ቀለጠ… ሕዝብ በደስታ ሰክሮ ሌሊቱን አሳለፈ…. አይ ካይሮ ያቺን ምሽት!… እንዴት ትረሳለች?… እኛስ አብረናቸው አላደርንም እንዴ?… ዕድሜ ለአልጀዚራ፣ ለቢ.ቢ.ሲ፣ ለሲ.ኤን.ኤን፣ …
የብርሀንና ሠላም ማተሚያ ከትናንትና ጀምሮ በጋዜጦች የማተሚያ ዋጋ ላይ እስከ ሀምሳ በመቶ የሚደርስ ጭማሪ ማድረጉ ተገለፀ። ጭማሪውን ተከትሎ የጋዜጣ አሳታሚዎች በማማረር ላይ ናቸው። ድርጊቱ በተለይ የግሉን ፕሬስ መቀጠል ወደማይችልበት ሁኔታ ውስጥ እየከተተው እንደሆነ የጋዜጣ አሳታሚዎቹ ጠቅሰዋል።
“ቤን አሊን ተመልከቱ፣ ሙባረክን ወይንም ጋዳፊን ስሟቸው ሁሉም ህዝባዊ ጥያቄ ሲበረታባቸው የሰጡት መልስ ተመሳሳይ ነው። ‘እኔ ስልጣኔን ብልቅ ሀገሪቱ ቀውስ ውስጥ ትገባለች የእርስ በርስ ጦርነትም ይከሰታል።’ ነበር ያሉት ይህ የተበላበት ክርክር ሲሆን የሚያሳዝነው ግን የምእራቡ አለም መሪዎች በተወሰነ ደረጃ ሊቀበሉት …
የኒዎ ሊበራል መንገድ የገቢ ልዩነትን እንደሚያባብስና ሁሉን የሚጠቅም ሥርዓት እንዳልሆነ የዛሬው የዩናይትድ ስቴትስ ሁኔታ ምስክር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ክርክር አቀረቡ። አፍሪካ በዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ያላት ሥፍራም ከተስፋፋው ኪራይ ሰብሳቢነት ጋራ ተያያዥነት ያለው ነው ብለዋል። ለዝርዝሩ የአዲስ አበባ …
በሊቢያ የተኩስ አቁም ደምብ እንዲደረስ እና የሽግግር ምክር ቤት እንዲቋቋም የአፍሪቃ ህብረት ስምምነት ደረሰ።
ፕዝዳት በሽር አል-አሰድ በዉጪዉ ግፊትም ሆነ በራሳቸዉ ስሕተት ወደራሳቸዉ መምጣቱ የማይቀረዉን ተቃዉሞ ፈጥነዉ ካለበረዱት ደማስቆ ቱኒስ፥ ካይሮ ወይም ሠነዓ መሆንዋ አይቀርም።
በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ሚስተር ዲርክ ኒበል የተመራ አንድ የጀርመን መንግሥት ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርጎ ወደ ሃገሩ መመለሱና ያንን ጉብኝት ተከትሎ የጀርመን ፓርላማ የእርዳታና የኢኮኖሚ ትብብር ኮሚቴ ባለፈው ሣምንት ውስጥ በርሊን ላይ ገለፃዎችን አዳምጦ እንደነበር ተዘግቧል፡፡ ወደ …
በምዕራብ ኦሮሚያ፥ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መካከል የተቀሰቀሱ ግጭቶችን መንስኤ ምንነት፥ ያስከተሏቸውን ጉዳቶችና ለመፍትሄ የሚረዱ መላዎችን ለመመርመር የሚጥር ውይይት ነው። ከሥሜትና ከ«እኔ ልክ – እኔ ልክ፤» ባሻገር፤ በተጨባጭ እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚያግዙ ጭብጦችና እልባቶች ላይ ያተኩራል። ለዝርዝሩ ውይይቱን ያድምጡ። …
የዛሬ አስራ አምስት ቀን በወጣቶች መድረክ ዝግጅታችን የሰሐራ በረሀን ጨምሮ ሱዳን፣ ሊቢያና ቱኒዝያ ውስጥ መከራ ፍዳውን ሲበላ የነበረ አንድ ወጣት ማቅረባችን ይታወሳል። ይህን ዝግጅት ከተከታተሉ አድማጮቻችን መካከል በፅሁፍም በስልክም መልዕክታቸውን ያደረሱን አድማጮች በተለይ ሊቢያ ውስጥ ኢትዮጵያውያኑ እየደረሰባቸው ያለውን መከራ
በሊቢያ የመንግስቱ ጦር ኃይላት በሀገራቸው የተቃዋሙ ቡድኖች አንጻር ግዙፍ የኃይል ርምጃ ከወሰዱ በኋላ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሊቢያ ላይ የበረራ ዕገዳ ማዕቀብ በመጣል ካለፈው ሳምንት ወዲህ ይህችኑ ሀገር በመደብደብ ላይ ይገኛል።
Ethiopia’s religious divide flares up in violence ASENDABO, Ethiopia (Reuters) – The hollow chants of "Allahu Akbar!" reverberating from a distance seemed innocuous at first for Abera Gutema, who ventured home quietly from his shop just a short distance away. …
"Muslim Extremists Torch Protestant Churches": Two Related News Read more »
ብራሰልስ ቤልጅየም ትናንት የተጀመረው የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬም በወቅታዊ ዓለም ዓቀፍ እና ክፍለ ዓለማዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየቷዋል ።
በሊቢያ የቀጠለው የፖለቲካ ቀውስ እና ያለ ህብረቱ ይሁንታ በምዕራባውያን የቀጠለው ጥቃት ሀገሪቱን የባሰ ቀውስ ውስጥ እንዳይከት የአፍሪቃ ህብረት አስጠነቀቀ ።
አንካራ ላይ በሚንስትሮች፥ ብራስልስ ደግሞ በአምባሳደሮች ደረጃ ዉይይቱ በሚደረግበት መሐል የዩናይትድ ስቴትስዋ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ወይዘሮ ሒላሪ ክሊንተን የፈረንሳይ፥የብሪታንያና የቱርክ መሪዎች እንዲስማሙ በስልክ አግባብተዋቸዉ ነበር
ምዕራቡ ዓለም በዋናነነት በሁለት ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመረኮዙ መርሆዎችን በማራመድ ከኮሚኒዝም ጋር የተያያዘውን ትንቅንቅ በድል ለማጠናቀቅ ትልሙን ጣለ። ሁሉን አቀፍ ፀረ-ኮሚኒዝም ጦር መስበቅ እና የተጠናከረችና የፈረጠመች እስራኤልን በመኮከለኛው መስራቅ ማደላደል። እነዚህ ሁለት ምሰሶዎች ላይ በመመርኮዝ ኮሚኒዝምን የሚያወግዙና የእስራኤልን ደህንነት አደጋ …
የአምባገነኖች የመጨረሻ ቀናትና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁዩኔታ! (አንዷለም አራጌ) Read more »
አዎን መናድ ያለበት ህገ መንግስት! ለምን? እንዴት? (ዶ/ር ነገደ ጎበዜ)
ምዕራቡ ዓለም በዋናነነት በሁለት ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመረኮዙ መርሆዎችን በማራመድ ከኮሚኒዝም ጋር የተያያዘውን ትንቅንቅ በድል ለማጠናቀቅ ትልሙን ጣለ፡፡ ሁሉን አቀፍ ፀረ-ኮሚኒዝም ጦር መስበቅ እና የተጠናከረችና የፈረጠመች እስራኤልን በመኮከለኛው መስራቅ ማደላደል፡፡ እነዚህ ሁለት ምሰሶዎች ላይ በመመርኮዝ ኮሚኒዝምን የሚያወግዙና የእስራኤልን ደህንነት አደጋ …
በኦሮሞ ተወላጆች ላይ እስራቱ ቀጥሏል Ethiopia Zare (አርብ መጋቢት 16 ቀን 2003 ዓ.ም. March 25, 2011)፦ ከእረፍት በኋላ ወደ ትምህርት ገበታቸው ለተመለሱ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰኞ ጠዋት የተቃውሞ ሰልፍ እንዲወጡ የሚጠይቅ በራሪ ጽሁፍ በግቢው ውስጥ መበተኑን ምንጮች ገለጹ።
የ1967ቱን አብዮትና የተከተሉትን ሁኔታዎች ጨምሮ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ግዙፍ ታሪክ የሚመለከት ታሪክ ቀመስ ልብወለድ ነው፤ ምርኮኛ። ተከትለውት የመጡ ብዙዎች ያልተረዱትን የዚያን የቀደመ ትውልድ የአገር ፍቅር፥ ፅናትና መስዋዕትነት ካልተነገረ ታሪክ ላይ ለደረሰው አዲስ ትውልድ ለማሳየት ጭምር የፃፉት መሆናቸውን ከሚያስረዱት ደራሲ ቆንጅት …
የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ቡድኖች «የሰሜን አፍሪቃና የመካከለኛው ምሥራቅ ዓይነቱን ሕዝባዊ መነሳሳት ለመከላከል ያለመ ነው» ሲሉ በገለጹት መሠረት፥ ብዛት ያላቸው የፖለቲካ እንቅስቃሴ መሪዎችን ይዞ አሥሯል። ባልደረባችን ፒተር ኃይንላይን ከአዲስ አበባ እንደዘገበው፥ አፈሳው ያተኰረው ከሀገሪቱ ከሲሦ በላይ የሚሆነው ሕዝብ በሚኖርበትና የፖለቲካው ስጋት …
ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ 261 ኪ ሜ ርቃ በምትገኘው ይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር መለኪያ 5,0 ነበር።
ባለፈው የጎርጎሮሳውያን ዓመት ከየመኖሪያው የተፈናቀለው ሰው ቁጥር ከሀያ ሰባት ሚልዮን መብለጡን ጉዳዩን የሚከታተሉ ድርጅቶች አስታወቁ።
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ ለቀየሰዉ የትምሕርት መርሕ ማስፈፀሚያ የተዘጋጁ የማስመተማሪያ መፅሐፍት በወቅቱ ለየትምሕርት ቤቶቹ አለመድረስ የመማር ማስተማሩን ሒደት እንዳጎለዉ አንዳድ የደቡብ ኢትዮጵያ ተማሪዎችና አስተማሪዎች አስታወቁ።
በብርሀኔ ንጉሴ ተደርሶ የተዘጋጀው እና በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲአትር የካቲት 9 ቀን 2003 ዓ.ም ለእይታ የቀረበው «ሙሴ» ፊልም ከህወሃት በወጡ ሰዎች “አድልኦ የታየበት” በመባል ሲወገዝ በተቃራኒው በስልጣን ላይ ባሉት ወያኔዎች ዘንድ ድጋፍ እያገኘ ነው፡፡ ከሕወሀት የወጡት እና በአሁኑ …
ጥያቄ – በቅርቡ የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በርካታ ባለስልጣኖችን እያሰረና ከስራ እያባረረ ይጋኛል። ከሚታሰሩት መካከል አብዛኛዎቹ የኦሮሞ ህዝብ ዲሞክራሴያዊ ድርጅት (ኦህዴድ ) ኣባላት ናቸው። ለምን መለሰ ዜናዊ የኢህአዴግ አባል ድርጅት የሆነውን የኦህዴድን አመራር አባላት ማሰር የጀመረ ይመስሎታል? መልስ– መጀመሪያ ለጥያቄህ በጣም …
ሊቢያ ያሉ ኢትዮጲያውያን ስደተኞች በብጥብጥ እየታመሰች ካለችው ከዚያች ሀገር በምን ቀዳዳ እንደምንወጣ ጨንቆናል እያሉ ናቸው። መዲናዋ ትሪፖሊ ውስጥ ያሉበት አካባቢ ህብረ ብሔራቱ የአየር ጥቃት ዒላማ ከሆኑት ስፍራዎች ቅርብ ቦታ መሆኑን የተናገረው የሃያ ዘጠኝ ዓመቱ ወጣት ሁሴን ኡስማን የመንፈቅ ልጁንና ባለቤቱን …
የምዕራባዉኑ ጦር ድብደባ ከተጀመረ ወዲሕ ደግሞ ሁኔታዉ ከፍቷል። ብዙ ኢትዮጵያዉያን ከሥራ ተባረዋል።የሚበሉትና ለቤት ኪራይ የሚከፍሉትም የላቸዉም
በየማነ ናግሽ | ሪፖርተር በመጪው ዓመት መጀመሪያ ወራት የኤርትራ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ ለማካሄድና ከአገር ውጭ ብሔራዊ ሸንጐ ለመመስረት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ብሔራዊ ኮሚሽን፣ የኤርትራ ነፃነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በመጪው ግንቦት ዓለም አቀፍ ሠልፍ እንዲካሄድ ወስኗል፡፡ ከተመሠረተ ስድስት ወር የሆነውና በመጪው ጥቅምት ወር …
በታምሩ ጽጌ የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበርን ከ13 ዓመታት በላይ በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ለይኩን ብርሃኑን ጨምሮ፣ በባንኩ የውጭ ምንዛሪ ዲፓርትመንት ውስጥ ይሠሩ የነበሩ አሥር ከፍተኛ ኃላፊዎች መጋቢት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. ተይዘው ከታሰሩ በኋላ ከትናንት በስቲያ በዋስ ተለቀቁ፡፡
– ክልሎች ዕቅዱን በቁጥቁጥ የተዘጋጀ ሲሉ ተቹት– ለአቶ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ የቱሪዝም አባትነት ዕውቅና ተሰጠ በብርሃኑ ፈቃደና በሔኖክ ያሬድ
በውድነህ ዘነበ ኢትዮጵያ ከዓለም የስኳር ገበያ ድርሻ እንዲኖራት የተቀረጸው የስኳር ልማት ዕቅድ 75 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዞለታል፡፡
በታምሩ ጽጌ የሸራተን አዲስ ሆቴል ባንኩዌት በተባለው የሥራ ዘርፍ በምግብና መጠጥ አቅራቢነት ላይ ይሠሩ ለነበሩ 19 ሠራተኞች የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከሆቴሉ እንዲያገኙ ፍርድ የሰጠባቸውን 11 ውሳኔዎች በመቃወም፣ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ያቀረበው ይግባኝ ‹‹ያስቀርባል›› በመባሉ ሊከፈላቸው የነበረውን የጥቅማ ጥቅም …
በኃያል ዓለማየሁ አዳማ በሚገኘው በኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ቅርንጫፍ መሥርያ ቤት ያገለግሉ የነበሩት አቶ ጄሉ ሁሌ የተባሉ የጥበቃ ሠራተኛ፣ ከትናንት በስቲያ ከንጋቱ 12፡30 ጀምሮ ለተወሰኑ ደቂቃዎች የአዳማ ከተማን በመሣርያ ተኩስ ካሸበሩ በኋላ ሁለት ሰዎችን ገድለው እሳቸውም መገደላቸው ተገለጸ፡፡
‹‹ሒደቱ በዚሁ ከቀጠለ ሽምግልናውን ለማቆም ወስኛለሁ›› የአስታራቂ ኮሚቴው ሊቀመንበር በኃይሌ ሙሉ በእነ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በሚመራው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና በእነፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ቡድን መካከል በአስታራቂ ሽማግሌዎች አማካኝነት ሲካሄድ የቆየው ድርድር መቋጫ ከማግኘት ይልቅ፣ ወደኋላ እየተጎተተ መሆኑን የአስታራቂ ኮሚቴው …
በብርቱካን ፈንታ ለሦስተኛ ጊዜ በአፍሪካ አስተዳደር ላይ ለሚደረገው ጥናት “ምርጫና የብዙህነት አስተዳደር በኢትዮጵያ” በሚል የኢትዮጵያን ክፍል የሚያጠኑ ታዋቂ ግለሰቦችና ምሁራኖች ታወቁ፡፡
በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ሚስተር ዲርክ ኒበል የተመራ አንድ የጀርመን መንግሥት ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርጎ መመለሱ ይታወሳል፡፡ ያንን ጉብኝት ተከትሎ የሃገሪቱ ፓርላማ የእርዳታና የኢኮኖሚ ትብብር ኮሚቴ ባለፈው ሣምንት ውስጥ በርሊን ላይ ገለፃዎችን አዳምጦ ነበር፡፡ ከገለፃዎቹ በኋላም ተከታይ …
መንግስት “መሠረታዊ ናቸው” ባላቸው የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ቅናሽ እንዲደረግ ካወጀ ወዲህ በርካታ ችግሮች እየተከሰቱ ነው፡፡ 26 ብር እንዲሸጥ የታወጀው ዘይት ከገበያ ፈፅሞ የጠፋ ሲሆን በወቅቱ 33 ብር ሲሸጥ የነበረው የሀገር ውስጥ ዘይት 40 ብር ከመግባቱም በላይ ይህንን ዘይት ለማግኘት …
ግንቦት 20 ቀን 2003 ዓ.ም “የድል ቀን” አና “በቃ!” በሚሉ ስያሜዎች ኢትዮጵያውያን ለተቃውሞ አደባባይ ለመውጣት “ፌስቡክ” በተሰኘ ድረ ገጽ መረጃ እየተለዋወጡ መሆኑን ተከትሎ የመለስ ዜናዊ አገዛዝ የተለያዩ ርምጃዎችን እየወሰደ ነው፡፡ በተለይ በአዲስ አበባ በሚገኙ እያንዳንዱ ኢንተርኔት ቤቶች በቀበሌና በጎጥ የተደራጁ …
ከመጋቢት 13 2003 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን የተነገረለት የህትመት ዋጋ ጭማሪ ነፃው ፕሬስን እስከመጨረሻው ሊያጠፋው እንደሚችል እየተገለፀ ነው፡፡ የህትመት ዋጋ ጭማሪው እንደየጋዜጦቹ የገፅ፣ የህትመት ብዛትና የቀለም ብዛት የተለያየ በመሆኑ ከ30-50% እንደሚደርስ ታውቋል፡፡ የህትመ ዋጋ መጨመር ከጀመረ ጥቂት ቢቆይም የአሁኑ የህትመት …
የመለስ አገዛዝ ኤርትራን አስመልክቶ አዲስ የውጭ ፖሊሲ ማውጣቷን ገለፀ። የአሥመራን መንግሥት ከሥልጣን ለማስወገድ “አስፈላጊውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለ። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳመለከቱት የኤርትራን መንግሥት ከሥልጣን ለማውረድ መንግሥታቸው ዲፕሎማሲያዊም ሆነ ወታደራዊ እርምጃዎችን ይወስዳል። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ …
It’s the deal of the century: £150 a week to lease more than 2,500 sq km (1,000 sq miles) of virgin, fertile land – an area the size of Dorset – for 50 years. Bangalore-based food company Karuturi Global says …