ውይይት፥ በሃይማኖት ግጭቶች መንስኤና እልባት ፍለጋ ዙሪያ
በምዕራብ ኦሮሚያ፥ በክርስትናና በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መካከል የተቀሰቀሱ ግጭቶችን መንስኤ ምንነት፥ ያስከተሏቸውን ጉዳቶችና ለመፍትሄ የሚረዱ መላዎችን ለመመርመር የሚጥር ውይይት ነው።
ከሥሜትና ከ«እኔ ልክ – እኔ ልክ፤» ባሻገር፤ በተጨባጭ እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚያግዙ ጭብጦችና እልባቶች ላይ ያተኩራል።
ለዝርዝሩ ውይይቱን ያድምጡ።
ክፍል አንድ
ክፍል ሁለት