በይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ DW Amharic March 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ 261 ኪ ሜ ርቃ በምትገኘው ይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር መለኪያ 5,0 ነበር።