በኢትዮጵያ ምርጫና የብዙህነት አያያዝ ጥናት የሚያደርጉ ግለሰቦች ታወቁ

በብርቱካን ፈንታ

ለሦስተኛ ጊዜ በአፍሪካ አስተዳደር ላይ ለሚደረገው ጥናት “ምርጫና የብዙህነት አስተዳደር በኢትዮጵያ” በሚል የኢትዮጵያን ክፍል የሚያጠኑ ታዋቂ ግለሰቦችና ምሁራኖች ታወቁ፡፡