የአፍሪቃ ህብረት እና ሊቢያ DW Amharic March 25, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሊቢያ የቀጠለው የፖለቲካ ቀውስ እና ያለ ህብረቱ ይሁንታ በምዕራባውያን የቀጠለው ጥቃት ሀገሪቱን የባሰ ቀውስ ውስጥ እንዳይከት የአፍሪቃ ህብረት አስጠነቀቀ ።