የሶሪያ ሕዝባዊ አመፅ መነሻና መለያዉ DW Amharic March 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ፕዝዳት በሽር አል-አሰድ በዉጪዉ ግፊትም ሆነ በራሳቸዉ ስሕተት ወደራሳቸዉ መምጣቱ የማይቀረዉን ተቃዉሞ ፈጥነዉ ካለበረዱት ደማስቆ ቱኒስ፥ ካይሮ ወይም ሠነዓ መሆንዋ አይቀርም።