የአውሮፓ ህብረት የመሬዎች ጉባኤ እና ሊቢያ

ብራሰልስ ቤልጅየም ትናንት የተጀመረው የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬም በወቅታዊ ዓለም ዓቀፍ እና ክፍለ ዓለማዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየቷዋል ።