ኢትዮጵያና የጠፋው 8.5 ቢሊዮን ዶላሯ
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ክፍል አንድ ትላንት፣እሁድ፣ ግንቦት 14‘2ዐዐ3 ዓ.ም፣ የእናቴን አርባ አወጣኹ። ውስጤ የፈጠረውን ስሜት ልገልፀው አልችልም። ደስታ አይደለም፡፡በውስጤ ያለው ባዶነት ደስታን ውጦ የሚያስቀር ጨለማ ጉድጓድ ነው። እርካታ ብለው የተሻለ ይመስለኛል። የእናቴ ነፍስ ከእንግዲህ የፍርድ ቀንን በሰላም መጠበቅ …
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ክፍል አንድ ትላንት፣እሁድ፣ ግንቦት 14‘2ዐዐ3 ዓ.ም፣ የእናቴን አርባ አወጣኹ። ውስጤ የፈጠረውን ስሜት ልገልፀው አልችልም። ደስታ አይደለም፡፡በውስጤ ያለው ባዶነት ደስታን ውጦ የሚያስቀር ጨለማ ጉድጓድ ነው። እርካታ ብለው የተሻለ ይመስለኛል። የእናቴ ነፍስ ከእንግዲህ የፍርድ ቀንን በሰላም መጠበቅ …
ይሕ ልሳን ተዘጋ።አማኑኤል በረከት ነገ-አይጠብቀንም፥ ትናንት እንጂ ዛሬም የለም።ከአርባ ዓመታት በላይ በተለያዩ ጣቢያዎች በራዲዮ ጋዜጠኝነት ያገለገለዉ በጣሙን በስፖርት ጋዜጠኝነኝ እዉቅናን ያተረፈዉ አማኑኤል በረከት በቃ።አረፈ።ስልሳ ዘጠኝ አመቱ ነበር።ማንተጋፍቶት ስለሺ አጭር ዘገባ አለዉ።
In the remote hillside town of Lalibela, almost 400 miles north of Ethiopia’s capital of Addis Ababa, a new communications mast and the odd tumbledown shack advertising internet access are rare indications that the 21st century has arrived. Otherwise, life …
ግንቦት 20 በመጣ ቁጥር ወያኔ/ኢህአዴግ በሕዝብ ፍቅር መጥገቡን በተለያየ መንገድ አስመስሎ በመዋሸት በሃገር ውስጥ ያሉትን ሞኞች፤ በውጭ ያሉትን በርቀታቸው ከለላነት፤ ዓለም አቀፉን ሕብረተሰብ በማያውቀውና በሃገር ውስጥ ያሉትም ኤምባሲዎች እያወቁ በሚሸፍጡት እውነታ በማለባበስ ላይ ከተሰማራ ከረመ፡፡ የዘንድሮው የአባይ መገደብ በሚያስደንቅ ፍጥነት …
ፕሬዚዳንት አሊ አብደላ ሳሌህ፣ ከሥልጣን መንበር ከወረዱ ፤ የመን በእርስ-በርስ ጦርነት እንደምትማቅቅና የአል ቓኢዳ መፈንጫ እንደምትሆን ከመለፈፍ ካለመቦዘናቸውም፤
(ደጀ ሰላም፤ ሜይ 23/2011):- ቅዱስ ሲኖዶስ በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ እና በማኅበረ ቅዱሳን መካከል ያለውን ችግር የሚያጣራ ኮሚቴ ሠየመ፤ ኮሚቴው ሦስት ሊቃነ ጳጳሳትን እና አራት ሊቃውንትን አካቷል፤ የውይይቱ አካሄድ እና የኮሚቴው አባላት ምርጫ መጠነኛ ድራማን አስተናግዷል፡፡ የኮሚቴው መቋቋም እና ለሥራው …
(ደጀ ሰላም፤ ሜይ 23/2011):- ጌታቸው ዶኒ አላግባብ ከተሾመበት ሥልጣኑ ተወገደ፤ የሐዋሳ ደ/ም/ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪም ተነሥተዋል፤ የሁለቱ አድባራት አስተዳዳሪዎችም በቀጣይ በሊቀ ጳጳሱ ውሳኔ እንደሚነሡ ይጠበቃል ‹‹ሹመቱ ከሕግ ውጭ ነው፤ ሕግ ተላልፈዋል፤ ሕግ መከበር አለበት፤ ቤተ ክርስቲያን በሕግ የምትመራ ናትና፤›› (ብፁዕ …
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። የሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪም ከሐላፊነታቸው ይነሣሉ ፓትርያሪኩ እና አቡነ ጎርጎርዮስ በውሳኔው ባለመስማማት ጌታቸው ዶኒ ‹‹መናፍቅ›› መባሉን ተቃውመዋል …
ደቡብ ሱዳን ከሰሜን ሱዳን ክፍል በመገንጠል ነጻነትዋን በይፋ ልታዉጅ ጥቂት ሳምንታት ሲቀራት፣ በነዳጅ ዘይት ሃብት በታደለችዉ የአብዪይ አካባቢ የባለቤትነት ጉዳይ ሌላ አዲስ ጦርነት እንዳይቀሰቅስ አስግቶአል።
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። ቅዱስ ሲኖዶስ ስብከተ ወንጌልን አስመልክቶ ያስተላለፈው ውሳኔ አለመተግበሩ ተገለጸ፤ ስለ ፓትርያርኩ ሐውልት ሳይነሣ ታለፈ፤ ዋነኛው ችግር በመምሪያው አሠራር ላይ የሚደረገው …
ባለፈው ረቡዕና ሐሙስ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ የተገመገቡ 600 ያህል ተማሪዎች በጠና ታመው የሕክምና ዕርዳታ ተደረገላቸው፡፡
ኢትዮጵያ የዓለም የኢኮኖሚክ ፎረምን በመጪው ዓመት እንድታዘጋጅ በደቡብ አፍሪካ በተካሔደው ጉባዔ ተመርጣለች፡፡ ይህ ፎረም በዓለም ላይ ከሚካሔዱ የኢኮኖሚ ጉባዔዎች ዋነኛው ነው፡፡
– አውራምባና ፍትሕ ጋዜጦች ሕዝቡን ለጥፋት ያነሳሳሉ አለ ሸገር 102.1 እና ዛሚ 90.7 ኤፍኤም ሬዲዮኖች በያዝነው ዓመት ባስተላለፏቸው ፕሮግራሞች የተለያዩ ግድፈቶችን እየፈጸሙ መሆናቸውን ብሮድካስት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የኦሮሚያ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ የክልሉ የመሬት አስተዳደርና የአካባቢ ጥበቃ ቢሮ ምክትል ኃላፊን አቶ መሐመድ ኢብራሂም ሙሳን ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ሥር አዋለ፡፡
– የቢራ ፋብሪካዎች አጣብቂኝ ውስጥ ነን አሉ በኢትዮጵያ ለቢራ ፋብሪካዎች ዋነኛ ግብዓት የሆነውን ብቅል በማምረትና በማቅረብ ብቸኛ የሆነው የአሰላ ብቅል ፋብሪካ፣ በአንድ ኩንታል 300 ብር ጭማሪ መደረጉን አስታወቀ፡፡ የቢራ ፋብሪካዎች አጣብቂኝ ውስጥ እየገቡ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
– ሦስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም ተመሳሳይ ድርጊት ፈጽመዋል ሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የሲሚንቶ ሽያጭና የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግዥ አፈጻጸም ሕገወጥ ከመሆኑም በላይ ተደጋጋሚ ችግሮችና ክፍተቶች የሚታይባቸው መሆኑን፣ የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
(ሪፖርተር) — ባለፈው ረቡዕና ሐሙስ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ የተገመገቡ 600 ያህል ተማሪዎች በጠና ታመው የሕክምና ዕርዳታ ተደረገላቸው፡፡ ተማሪዎች ዓርብ ባስነሱት ተቃውሞ ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸውንና ግቢው በፖሊስ ጥበቃ ሥር መዋሉ ታውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ ረቡዕ ተማሪዎቹ …
የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተከናወነ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በአካባቢው የደረሰው የጎርፍ አደጋ ለፕሮጀክቱ መጓተት እንደ ምክንያት ቀርቧል፡፡
ሰሞኑን የወጣውን የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን መመርያ ተከትሎ የንግድ ማኅበረሰቡ ግራ እየተጋባ ይገኛል፡፡ ምንም እንኳን የሁሉም ነጋዴዎች አስተያየት ተመሳሳይ ባይሆንም ሪፖርተር ያናገራቸው የንግዱ ማኅበረሰብ አካላት ግን በሁለት የተራራቁ ግን ተመሳሳይ የችግር ማዕቀፎች ውስጥ ይወድቃሉ፡፡
ከትላንት ሌሊት ጀምሮ በአብዛኛው የምዕራብ ኢትዮጵያ ከተሞች፥ በተለየም አሶሳ፥ መተከልና በአዊ ዞን አካባቢ ያሉ ቦታዎች ሁሉ ስልክና መብራት ተቋርጧል። አምቦና ነቀምቴ መብራት አልፎ አልፎ በመስራት ላይ የገኛል፥ ግን የሞባይልና የቤት ስልኮቹ ሁሉ አግልግሎት አቁመዋል። ይቀጥላል (እዚህ ላይ ይጫኑ)
ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እንደ ሀገር እየፈረስን እንደ ሕዝብ እየተዋረድን ነው። እያንዳንዳችን በነቂስ የግብዞች መጫወቻ ሆነናል። ተንቀናል፣ ታግተናል። የእምነት ቤቶቻችን በከሀዲዎች ተጠለፉ፤ ፍትህ መስጫዎች ውርደት ማሸከሚያዎች ዜና ማሰራጪያዎች ደግሞ ውሸት መርጫዎች ሆኑ። ነፃነት ያልን እስርን ንብረት እናፍራ ያልን መከራን አተረፍን። የትግራይ ሽፍቶች ከሆዳሞች ጋር …
ሰውለሰው (ግንቦት 2003 ዓ.ም) [email protected] አቶ መለስ ዜናዊ ”የብልህነቱ” ጥግ አማራንና ኦሮሞን መከፋፈሉ ነው ይባልለታል። ይህ እንዴት ብልህ ሊያሰኝ እንደሚችል አቶ መለስ ዜናዊ ብቻ ያውቃል። እነዚህ ሁለቱ ትላልቅ ብሔረሰቦች በጠላትነት ተፋርጀው እርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባይገቡለትም ተባብረው እንዳይቆሙ ለማድረግ በብርቱ …
የኢትዮጵያ መንግሥት ሜሪሌዎችን በሠላም ወደመጡበት እንዲመልስ አልያ በኃይል እንዲወጡ እንደሚደረግ የኬንያ መንግሥት ማሣወቁም በዚሁ allafrica.com ዌብሣይት ተጠቅሷል። ትዝታ በላቸው ያነጋገረቻቸው አንድ የኬንያ ፓርላማ አባል ግን የጎሣ አባላቱ በአካባቢው ድርቅና የግጦሽ መሬት መመናመን የተጎዱ መሆናቸውን በመጠቆም ጉዳዩ ዘላቂ መፍትሄ ይሻል ይላሉ። …
[ሊመለከቱት የሚገባ!] Ethiopia Zare (ዓርብ ግንቦት 12 ቀን 2003 ዓ.ም. May 20, 2011)፦ ሁለቱን ታዋቂ አርቲስቶች አብራር አብዶን እና ደበበ እሸቱን ጨምሮ ሌሎችም ስለየሙዚቃው ንጉሥ ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ የተናገሩትን ፋሲል በቀለ ከስዊድን በድምፅና በምስል በሁለት ክፍሎች በመክፈል እንደሚከተለው አጠናክሮታል። (ለመመልከት …
አርቲስት አብራር አብዶና ደበበ እሸቱ ስለዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ምን ብለው ነበር Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር፥ ኦብነግ ባለፈዉ ሳምንት በኢትዮጵያ መንግስት ሰራዊትና ”ልዩ ፖሊስ” የሚባሉ ያላቸው የክልሉ ኃይሎች በመተባበር በጅምላ ፈጁዋቸዉ ያለዉን የ37 ሰዎች ስም ዝርዝር በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ አመልክቷል። መግለጫዉ የሰለባዎቹን ጾታ የተገደሉበትን ቀንና ቦታም ለይቶ ይጠቅሳል። የኦብነግ የዉጭ ጉዳይ …
በያዝነው ሳምንት የግንቦት 7 1997 ዓ.ም. ምርጫን ስድስተኛ ዓመትና የንቅናቄዓችንን ሶስተኛ የምሥረታ ዓመትን ዘከርን። ከግንቦት 7 1997 ዓ.ም. ወዲህ ስድስት የቁጭት ዓመታትን አክብረናል። ከእነዚህ ውስጥ ሶስቱ ዓመታት ያለፉት ግን ካጣናቸው መልካም ነገሮች በላይ የማስመለስ እልህ በቁጭታችን ላይ ጨምረንበት ነው። ከግንቦት …
የአዲስ አበባ ከተማ ታክሲ ሾፌሮች ባለፈዉ ሰኞ የስራ ማቆም አድማ በመጀመራቸዉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪና በስራና በተለያዩ ምክንያቶች ከተማዋን የሚጎበኘዉ ህዝብ ከፍተኛ የመጓጓዣ ችግር እንደገጠመዉ የግንቦት ሰባት ዘጋቢ ከስፍራው ባስተላለፈልን ሪፖርት ገለጸ። እንደዘጋቢያችን አባባል የዘረኛው አገዛዝ የጸጥታ ኃይሎች የታክሲ ሾፌሮች …
በአዲስ አበባ የታክሲ ሾፌሮች አደሙ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ በታክሲ እጦት እየታመሰ ነው Read more »
በቀደሙት ሁለት መንግሥታትና አሁን በስልጣን ላይ ባለው አገዛዝ የመሬት ፖሊሲ መካከል ያለው ልዩነት እንዲገለጽለት የምጣኔ ሐብት አስተማሪዉን በትምህረት ክፍለ ጊዜ የጠየቀው ተማሪ ተማሪዎችን ለአመጽ የሚያነሳሳ የፖለቲካ ጥያቄ ጠይቀሃል ተብሎ ለእስር የተዳረገው ተማሪ አስቻለው ቢራቱ በታሰረበት እስር ቤት ውስጥ ለከፍተኛ የምግብ …
ከዛሬ ነገ መጡብኝ በሚል ፍርሀት የተዋጠዉ የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ ንጹህ ዜጎችን ማሰር ስልጣኑን የሚያራዝምለት ይመስል በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሆነ የእስር ዘመቻ መጀመሩን መድረክ የተባለው የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ ከሰሞኑ ከወደ አዲስ አበባ ባሰራጨው ዜና ገለጸ። መድረክ ባሰራጨዉ በዚሁ ዜና አያይዞ …
ወያኔ ህዝባዊ አመጽ ሊቀሰቅሱብኝ ነው የሚላቸውን ማሰር ቀጥሎአል። በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በርካታ ተማሪዎች ታስረዋል Read more »
የግንቦት20 በአል አከባባርን ለማደናቀፍና ብሎም ህዝባዊ አመጽ ለመቀስቀስ አንዳንድ ወገኖች እያሴሩ ስለሆነ አስፈላጊው ክትትል ሊደረግባቸው ይገባል ሲል የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ በአገሪቱ ላሉ ወረዳዎች ሁሉ ሰርኩላር ማስተላለፉን ኢሳት የተባለው የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን ዘገበ። ኢሳት ኢትዮጵያ ዉስጥ ከተለያዩ ወረዳ ባለስልጣኖች አገኘሁት …
ዘረኛው የመለስ ዜናዊ አገዝዝ የጽጥታ ሀይሎቹ ማንኛውንም ክትትል እንዲያድረጉ አዘዘ Read more »
የዓለም የምግብ ድርጅት በሶማሌ ክልል የሚሰጠውን ሰብዓዊ ዕርዳታ በተፈጠረው የደህንነት ሥጋት ሳቢያ ለጊዜው ማቆሙን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ የድርጅቱ ሰብዓዊ ዕርዳታ መቆሙን በይፋ እንደማያውቅ አመለከቷል። ለዝርዝሩ ከአዲስ አበባ የተጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ፤
ብዙ ሙስሊማን በዩናይትድ ስቴትስ ላይ እንዲያመሩ ካደረጓቸው ምክንያቶች በቁልፍነት የሚጠቀሱት ሦስቱ፥ – የቡሽ አስተዳደር በኢራቅ ላይ ጦርነት ማወጅ፥– የጓንታናሞ ቤይ ኪዩባና አቡ-ግሬይብ እሥር ቤቶች አያያዝና ፖሊሲው፥ እንዲሁም– በፍልሥጤማውያንና እሥራኤል ግጭት ወደ እሥራኤል ያዘነበለ የሚሉት ፖሊሲ ናቸው። ፕሬዘዳንት ኦባማ የዛሬ ሁለት …
ፕሬዘዳንት Obama በመካከለኛው ምሥራቅና ሰሜን አፍሪቃ ሀገሮች ለውጦች ላይ ንግግር አድርጉ Read more »
ትናንት በየመኑ ፕሬዝደንት እና በተቃዋሚዎቻቸዉ መካከል ይፈረማል ተብሎ የተጠበቀዉ የስልጣን ሽግግር ስምምነት ከሽፏል።
ኢትዮጵያ ከስምንት ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ በህገወጥ መንገድ ማጣቷን አንድ ጥናት አመለከተ።
ግዙፍን የአለም ገንዘብ ድርጅት ላለፉት ሰወስት አመታት ከላይ ለመዘወር ያበቃቸዉ የእድገት፥ዉጤት-ስኬት፥ ቀና መንገድ አጉዞ አጉዞ ፕሬዝዳትነትን አጎናፅፎ ከኤሊሴ ቤተ-መንግሥት ዶላቸዋል ነበር የብዙዎች-ግምት-ተስፋ። የሳቸዉ ጥረትም።ቁል ቁል ተሽቀንጥረዉ ዘብጥያ አረፉ
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ONLF) “የኢትዮጵያ ኃይሎች በምሥራቃዊ የአገሪቱ ክልል ውስጥ ያካሂዳሉ” ያለውን የግድያ ዘመቻ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲመረምር ጠይቋል። ሸማቂዎቹ ባወጡት መግለጫ “ድርቅ ባጠቃው የኦጋዴን ክልል ባለፈው ዓርብ የኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ሠራተኞች አንዱን ገድለው ሁለት …
ሁለት ሰራተኞች የደረሱበት አልታወቀም Ethiopia Zare ረቡዕ ግንቦት 10 ቀን 2003 ዓ.ም. May 18, 2011)፦ ባለፈው ሳምንት አርብ አንድ የአለም አቀፉ የምግብ ድርጅት ሰራተኛ ባልታወቁ ታጣቂዎች ከተገደለና ሁለት ተጨማሪ ሰራተኞች መጥፋታቸው ከተገለጸጸ ወዲህ ገዥው መንግስትና በተቃዋሚው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጸጻነት ግንባር የተካረረ ሰጣ …
ባለፈው ሳምንት አርብ በፀሀይ ሀይል ብቻ የምትንቀሳቀሰው አይሮፕላን በአውሮፓ የሙከራ በረራዋን በሚገባ ተወጥታለች።
የሕዳሴ ግድብ ግንባታው እቅድ ድንገት ዱብ ያለው በሰሜን አፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ አገሮች የተከሰተውን ዓይነት ሕዝባዊ አመፅ ኢትዮጵያም ውስጥ እንዳይከሰት ለመከላከል የተፈጠረ አጀንዳ ነው ሲሉ ተቃዋሚዎች ለሚያቀርቡት ትችት ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ ለሚዲያ ምላሽ ሰጥተዋል።የግድቡ ግንባታ ጉዳይ ቀደም ብሎ የታቀደ …
የዓለማችን ግዙፍ የፋይናንስ ተቋም የሆነው ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዶሚኒክ ስትራውስ ካሃን በአስገድዶ መድፈር ሙከራ ወንጀል በመጠርጠራቸው የኒውዮርክ ፖሊስ ባለፈው ቅዳሜ በቁጥጥር ሥር አውሎአቸዋል፡፡
– ጠቅላይ ሚኒስትሩ በካፒታልና በሥራ አድራሻ ምክንያት መመዝገብ ላልቻሉ ጊዜ አራዝመዋል ንግድ ሚኒስቴር ሐምሌ 17 ቀን 2002 ዓ.ም. በተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀውን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ከየካቲት 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን በመግለጽ አተገባበሩን አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት ለኢትዮጵያ ነጋዴዎች …
የአዲስ አበባ ከተማ የታክሲ ስምሪት በቀጣና ከተመደበ ዛሬ ሳምንት ሞላው፡፡ ይህም የተደረገው የትራንስፖርት ኢንዱስትሪው ሥርዓት ባለው መንገድ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንደሆነ ይታመናል፡፡
ከደቡብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከሐዋሳ ከተማ በሰባት አውቶቡስ ተሰባስበው ቅሬታቸውን ለማሰማት ወደ አዲስ አበባ ያመሩት የሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አገልጋዮችና የእምነቱ ተከታዮች ምዕመናን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በምትገኘው ዱከም ከተማ ላይ ሲደርሱ በፖሊስ መታገታቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
– ሰባት ኩባንያዎች የጨረታ ሰነድ ገዝተዋል በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት የሚገኝባቸውን የካሉብና የሂላል መሬቶችን ጨምሮ፣ ፔትሮናስ በተሰኘው የማሌዥያ ኩባንያ ተይዘው የነበሩ የነዳጅ ይዞታዎችን የኢትዮጵያ መንግሥት በማጫረት ላይ እንደሆነ ታወቀ፡፡
‹‹ሕወሓት ወደ እስር ቤት ሸኘኝ፤ አንድነት ግን ወደ ትምህርት ቤት እየላከኝ ነው›› አቶ ስዬ አብርሃ የሕወሓት የቀድሞ የአመራር አባል፣ የመከላከያ ሚኒስትርና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ስዬ አብርሃ፣ በዓለም ታዋቂ ከሆኑት ዩኒቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም ተጠቃሽ የሆነው ሐርቫርድ …
– ኦሮሚያ፣ አማራና ደቡብ የአንበሳውን ድርሻ ይዘዋል ባለፈው እሑድ የተሰበሰበው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠውን የድጎማ በጀት ቀመር አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ የድጎማ ቀመርና የጋራ ገቢዎች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በሆኑት የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት በአቶ ሽፈራው ሸጉጤ የቀረበውን የ2004 ዓ.ም. …
ባአክሲዮኖችን ለሁለት ከፍሎ ሲያወዛግብ የሰነበተው የዘመን ባንክ የምርጫ ሽኩቻ ተጠናቆ ባለፈው ቅዳሜ ሌላ ምርጫ ተካሂዶ መሥራቹን አቶ ኤርሚያስ አመልጋን በድጋሚ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት በመምረጥ ተቋጭቷል፡፡
– የጤና ተቋማት የተሽከርካሪ አደጋ ተጐጂዎችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመርዳት ይገዳዳሉ ከያዝነው ወር ማገባደጃ ጀምሮ በመላ አገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች በሙሉ የሦስተኛ ወገን የመድን ሽፋን እንዲገቡ የሚያስገድደው አዋጅ በሥራ ላይ እንደሚውል ታወቀ፡፡