በምዕራብ ኢትዮጵያ ስልክና መብራት ተቋረጠ
ከትላንት ሌሊት ጀምሮ በአብዛኛው የምዕራብ ኢትዮጵያ ከተሞች፥ በተለየም አሶሳ፥ መተከልና በአዊ ዞን አካባቢ ያሉ ቦታዎች ሁሉ ስልክና መብራት ተቋርጧል። አምቦና ነቀምቴ መብራት አልፎ አልፎ በመስራት ላይ የገኛል፥ ግን የሞባይልና የቤት ስልኮቹ ሁሉ አግልግሎት አቁመዋል። ይቀጥላል (እዚህ ላይ ይጫኑ)