የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በዕቅዱ መሠረት እየተከናወነ አይደለም Ethiopian Reporter May 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተከናወነ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በአካባቢው የደረሰው የጎርፍ አደጋ ለፕሮጀክቱ መጓተት እንደ ምክንያት ቀርቧል፡፡