የዘመን ባንክ ውዝግብ አቶ ኤርሚያስን በመምረጥ ተቋጨ Ethiopian Reporter May 18, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባአክሲዮኖችን ለሁለት ከፍሎ ሲያወዛግብ የሰነበተው የዘመን ባንክ የምርጫ ሽኩቻ ተጠናቆ ባለፈው ቅዳሜ ሌላ ምርጫ ተካሂዶ መሥራቹን አቶ ኤርሚያስ አመልጋን በድጋሚ ለዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት በመምረጥ ተቋጭቷል፡፡