የዲቪ ውጤት ተሠረዘ
በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2003 ዓ.ም ይፋ እንደተደረገው አአአ ለ2012 ዓ.ም ለዳይቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ ሎተሪ) አመልክተው ከነበሩ መካከል ዕድሉን አግኝታችኋል ተብለው ዝርዝራቸው ባለፈው ሣምንት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ዌብ ሣይት ላይ የወጣው በሙሉ ተሠርዟል፡፡ …
በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2003 ዓ.ም ይፋ እንደተደረገው አአአ ለ2012 ዓ.ም ለዳይቨርሲቲ ቪዛ (ዲቪ ሎተሪ) አመልክተው ከነበሩ መካከል ዕድሉን አግኝታችኋል ተብለው ዝርዝራቸው ባለፈው ሣምንት በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ዌብ ሣይት ላይ የወጣው በሙሉ ተሠርዟል፡፡ …
ከደምስ በለጠ በውጪ ያለው ኢትዮጵያዊ በሃገሩ ልማት ላይ ለመሳተፍ ያለው ፍላጎት ከፍተኛ ቢሆነም በ ወያኔ ስርአት የተፈተነ ተለምዶው የተነሳ ተቃውሞውን ሲያሰማ ቆይቶአል:: ወያኔዎቹ እንደሚሉት ዳያስፖራው በጋጠወጥነት አደባባይ እየወጣ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በጎደለው መንገድ የሚቃወምም አይደለም :: ሰሞነኛው የአብይ ግድብ ኡኡታ በተለይ …
በአዲስ አበባ ከተማ ተሳፋሪዎችን የሚያመላልሱ (በልማድ ሚኒባስ በመባል የሚታወቁት) ታክሲዎች በተመደበላቸው መስመር ብቻ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው የታክሲ አሰራር ሰሞኑን ተግባራዊ ቢደረግም ከቅሬታዎች ነፃ አልሆነም። ሠሞኑን በከተማይቱ ታዬ የሚባለው የተሽከርካሪ እጥረት እያነጋገረ ባለበት፤ ዘጋቢዎቻችን ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች፥ ተሳፋሪውንና አስከርካሪዎችን በማነጋገርና እንዲሁም …
ተወዳጁ እና አንጋፋዉ የባህል ሙዚቃ አንባሳደር የይርጋ ዱባለ የዜና እረፍት ትናንት ተሰምቶአል። ድምጻዊ ይርጋ ዱባለ የኢትዮጽያን ባህል በተለያዩ የአለም ክፍሎች በመዘዋወር ያሳዩ እና ያስተዋወቁ አንጋፋ ተወዳጅ የጥበብ ሰዉ ነበሩ። ይርጋ ዱባለ ዛሪ ግባተ መሪታቸዉ ተፈጽሞአል። በቦታዉ ላይ የነበረዉ ወኪላችን ታደሰ …
ሰሜን አፍሪቃዊቷ አገር ሊቢያ የጦርነት አውድማ ከሆነች ወዲህ በርካታ የውጭ ዜጎች ህይወታቸውን ለማትረፍ ከሊቢያ ሸሽተው ወጥተዋል ።
የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ከጅቡቲ በመጀመር ከመጪው ሀምሌ ወር አንስቶ ለጎረቤት ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል የመሸጥ ዕቅድ አለው። ህዝቡ ግን በኤሌክትሪክ ሃይል መቋረጥ ችግር ውስጥ እንደሆነ ይናገራል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኢትዮዽያ መንግስት የኤሌክትሪክ ሃይል ለጎረቤት ሀገራት የመሽጥ እቅድ እንዳለው በተደጋጋሚ ይገልጻል። …
(በፍቃዱ አድነው) በዚህ ሳምንት የሚጀመረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ጵጵስና ለመቀበል በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ብር በጉቦ መልክ የሰጡ እጩዎችን እንዳይሾም ተሰግቷል። “ደጀሰላም” የተባለው ለቤተክርስቲያኒቱ ቅርበት ያላቸውን አወዛጋቢ ዘገባዎች በማቅረብ የሚታወቀው ድረ ገጽ ሰሞኑን እንደዘገበው የጵጵስና መእርግ ለማግኘት …
በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጵጵስና ለመሾም “500 ሺህ ብር ጉቦ እየተከፈለ ነው” Read more »
እስክንድር ነጋ (አዲስ አባባ) አስኮ፣ ላፍቶ፣ ለቡ፣ ኤአት ፣ ሲ.ኤም.ሲ፣ ዓለም ባንክ፣ ቀራንዮ፣ ኮተቤ፣ ቃሊቲ… የማለዳ ታክሲ ለወትሮውም መከራ ነው። ግፊያው የድብድብ ያህል ነው። ትላንት ሰኖ ግምቦት 8/2003 ግን ፣ ተጋፍቶ የሚገባበት ታክሲ የጠፋው ገና ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አስራደው ከፈረንሳይ ውድ እናቴ! ቀደምት የተባረኩ ልጆችሽ የአንቸቸ የእናታችንን ድንበር በደማቸው አጥረው ነጻነትሽን አስከብረውና ተላት አሳፍረውአልፈዋል፤ ታዲያ ለዚህ ውለታቸው ካንቺ የእናት ፍቅር ሌላ የጠየቁት ልዩ ውለታ አልነበረም። … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)
Ethiopia Zare (ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2003 ዓ.ም. May 16, 2011)፦ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበርን ለመርዳት ከተለያዩ የአሜሪካና ካናዳ ግዛቶች የተሰባሰቡበት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ከ27ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ። በርካታ ኢትዮጵያዊያንና ተጋባዥ ተናጋሪዎችም በስፍራው ተገኝተው ለማህበሩ ያላቸውን ድጋፍ …
Ethiopia Zare ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2003 ዓ.ም. May 16, 2011)፦ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበርን ለመርዳት ከተለያዩ የአሜሪካና ካናዳ ግዛቶች የተሰባሰቡበት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ከ27ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ። በርካታ ኢትዮጵያዊያንና ተጋባዥ ተናጋሪዎችም በስፍራው ተገኝተው ለማህበሩ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።
በዚህ ዓመት አንጋፋው ኢትዮጵያን ሪቪው የተመሠረተበትን 20ኛ ዓመት በድምቀት ለማክበር በርካታ ተግባሮችን በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። በዚህም መሠረት የኢትዮጵያን ሪቪውን ያለፈውን አኩሪ ታሪክና የወደፊቱን ብሩህ ዕድል የምናሳይበት የተለያዩ ዝግጅቶችን እናቀርባለን። ኢትዮጵያን ሪቪው ግልጽ ዓላማና ተልዕኮ አለው። በመጀመሪያና በግምባር ቀደምትነት የኢትዮጵያ ህዝብ …
ዛሬ አዲስ አበባ በበርካታ አከባቢዎች ታክሲዎች ስራ አቁመው ውለዋል። አዲሱ የስምሪት መመሪያ ጥቂቶችን ለመጥቀም የወጣ ነው ሲሉ ባለታክሲዎቹ አማረዋል። የዛሬ ሳምንት ሰኞ የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የአዲስ አበባ ታክሲዎችን ስምሪትና የዋጋ ተመን የሚያሳይ አዲስ መመሪያ አዋጣ። መመሪያው አርብ ዕለት …
(ሳ. ግርማ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች የሰሞኑ አሰልቺ ሙዚቃ “ቦንድ፣ ቦንድ፣ ቦንድ” ሆኗል:: የገንዘብ እና የንግድ አስተምሮት እምብዛም ባልጠናበት እንደ ኢትዮጵያ ባለ ማኅበረሰብ ውስጥ መደናገር ቢበዛ አይደንቅም:: ስለዚህም ጊዜው የመረጃ እንደመሆኑ ለራሴ ግንዛቤ ለመጨበጥ ይረዳኝ ዘንድ አስተማማኝ የሆኑ የመረጃ ምንጮችን …
የአዲስ አበባ ከተማ የታክሲ ስምሪት በቀጣና እንዲመደብ በተደረገ በስድስተኛ ቀኑ ከታክሲ አሽከርካሪዎች ተቃውሞ ገጠመው፡፡ በዚህም ምክንያት ስምሪቱ ሰኞ ማለዳ ተስተጓጐሎ ነበር፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ የተጀመረው የቀጣና ስምሪት የታክሲ ሾፌሮችንና ረዳቶችን እንዳላስደሰተ ይነገራል፡፡
194 ሰዎች የተገኙበት የመክፈቻና፡ የትውውቅ ዝግጅት በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ ከትኬት ሽያጭና ከስፖንሰርሺፕ ባንድ ምሽት 27 ሺህ 300 ብር ተሰብስቧል ንፋስ የቀላቀለ ሀይለኛ ዝናብ ሳይጠበቅ መጥቶ የተወሰኑ ትኬት የገዙ ሰዎችን ቢያስቀራቸውም፡ ንፋስና ዝናብ ሳይበግራቸው በወጡና የኢትዮጵያዊነት ፍቅር በሚያቃጥላቸው 194 ከዲሲና አካባቢው …
ኤርትራውያንና ሶማሊያንውያንን ጨምሮ የሚበዙት ኢትዮጵያውያን የሆኑባቸው 72 ስደተኞች በብጥብጥ በመታመስ ላይ ካለችው ሊቢያ በጀልባ ወደ ጣልያን ወደብ በማቅናት ላይ ሳሉ 61 ያሉቁበትን ዜና መዘገባችን ይታወሳል። በህይወት ተርፈው ከተነሱበት የሊቢያ ባህር ዳርቻ ለመመለስ ከበቁት አስራ አንዱ ሁለቱ መሞታቸው ተመልክቷል። እንዲህ ያለ …
– ፍርድ ቤቱ አንድ የመከላከያ ምስክርን እንዳይመሰክሩ አገዳቸው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በመሠረተባቸው ክስ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት እንዲከላከሉ ብይን ያስተላለፈባቸው የአያት አክሲዮን ማኅበር ዋና ባለድርሻና ሥራ አስኪያጅ አቶ አያሌው ተሰማ፣ የፋይናንስና ኢንቨስትመንት ዳይሬክተር ዶ/ር መሐሪ መኮንንና …
የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት የዲቪ 2012 ውጤት ሙሉ በሙሉ መሰረዙን ባለፈው ዓርብ ምሽት አስታወቀ፡፡
ጉና ንግድ ሥራዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ላይ የ7,843,812.33 ብር ክስ ሚያዝያ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 8ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት አቀረበ፡፡
የምርት ገበያ ባለሥልጣን ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ ካላወጣ በስተቀር መገበያየት እንደማይችል ባወጣው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አስታወቀ፡፡
በአገሪቱ የተካሄደውን የእርስ በርስ ጦርነትን ሽሽት፣ ከደርግ ግድያና መቅሰፍት ለማምለጥ፣ ለትምህርት እንዲሁም የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ኑሮ ለመቀየር ወይም በሌላ አጋጣሚ፣ ወደ ውጭ ወጥተው እዚያው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሚሊዮኖች እንደሚቆጠሩ ግምታዊ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡
የግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻሪፍ ኢትዮጵያን ለመጐብኘት ሐሙስ እኩለ ሌሊት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን የሚጐበኙበት ዋነኛው ምክንያት በዓባይ ጉዳይ ለመደራደር እንደሆነም አስቀድመው ገልጸዋል፡፡
ጊዜው ጠዋት ወደ ሥራና ትምህርት መግቢያ ሰዓት ነው፡፡ ሥፍራው ደግሞ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው አስኮ መስመር ላይ ነው፡፡ በአንድ ፌርማታ ርቀት ያህል በርካታ ሰዎች የመንገዱን ጠርዝ ይዘው ቆመዋል፡፡
ባለፈው ሐሙስ እኩለ ሌሊት ላይ የግብፅ መንግሥትን ከፍተኛ ልዑክ አስከትለው አዲስ አበባ የገቡት የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሳም ሻራፍ፣ በዓባይ ተፋሰስ አገሮች ውስጥ የነበረው የሞኖፖሊ ዘመን አክትሞ የጋራ ጥቅሞች የሚከበሩበት ዘመን ላይ መደረሱን አስታወቁ፡፡
የታላቁ የዓባይ ግድብ ግንባታ 100 ሚሊዮን ኩንታል የሚያስፈልገው ሲሆን፣ በአሁኑ የገበያ ዋጋ ለግድቡ ግንባታ የሚውለው ሲሚንቶ ወጪ 30 ቢሊዮን ብር ይሆናል፡፡
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ግንቦት 6 ቀን 2003 ዓ.ም. May 14, 2011):- “Runnig scared” የተሰኘውን ዘፈን ያቀረቡት የአዘርባጃኖቹ ኤል እና ኒኪ የአውሮፓውያን 2011 የሙዚቃ ፌስቲቫል አሸናፊ ሆኑ።
ዩሮ ቪዥን 2011 እ.ኤ.አ. ስዊድን ልታሸንፍ ተትችላለች EthiopiaZare (ቅዳሜ ግንቦት 7 ቀን 2003 ዓ.ም. May 15, 2011):- የስዊድኑ ኤሪክ ሳዴ የአውሮጳውያን 2011 (2003 ዓ.ም.) አቆጣጠር የዩሮ ቪዥን (አውሮጳውያን የሙዚቃ ፌስቲቫል) አሸናፊ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። ውጤቱ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይታወቃል።፡
“በኢትዮጵያ ገዢው የሕዝባዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር /ኢሕአዴግ/ ያለፈውን ዓመት ግንቦት ምርጫ ያሸነፈው በማስፈራራት፣ በነፃ የመሰብሰብ ወይም በማኅበር የመደራጀት መብቶችን በመገደብ፣ ሰብዓዊ መብቶችንና የነፃውን ፕሬስ እንቅስቃሴዎች አብዝተው የሚገድቡ ሕጎች ተግባራዊ በሆኑበት፥ የሀገሪቱን የኃብት ምንጮችና ከውጭ የሚገኝ ዕርዳታንና የሥራ ዕድሎችን በስፋት ሕዝቡን …
የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዛሬ ያጠናቀቁት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸው በአባይ ውኃ መጋራት ጉዳይ ለረጅም ጊዜ የቆየውን ጭቅጭቅ ለመፍታት በራሳቸው ቃል “አዲስ ሁኔታ ከፍቷል” ሲሉ አስታውቀዋል። በዩጋንዳና በኢትዮጵያ ያደረጉትን የሁለት ቀናት ጉብኝት ሲያጠናቅቁ የግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሣም ሻራፍ የሙባረክ አስተዳደር የሚገለፅበት በግብፅና በጥቁር …
www.ethiomuslimglobal.et በሚል አድራሻ የተከፈተው ዌብሣይት በርካታ ዓላማዎች እንዳሉት ተገልጿል፡፡ የዌብሣይቱ ሥራአስኪያጅና የኦፐሬሽን ኃላፊ ያሲን ራጂ በተለይ ማንን መድረስ እንደሚያስቡ ሲናገሩ “ሙስሊሙ ኅብረተሰብ እንደማንኛቸውም ወንድምና እህት ኢትዮጵያዊያን መብቱንና ግዴታውን አውቆ ለሃገሩ ልማት፣ መቻቻል፣ ታሪክ፣ ቱሪዝም፣ ኢንቨስትመንት፣ ቅርስ፣ ከመረጃ ምንጮች የተገኙ የሃገራችንን …
ባለፈው ሐሙስ አሥመራ የገባውና በካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትሩ ዶ/ር ዴንግ የተመራው የደቡብ ሱዳን ልዑካን ቡድን አባላት ከፕሬዚዳንት ኢሣያስ ጋር ተገናኝተው አዲሲቷን ደቡብ ሱዳንን በመገንባት ላይ ተሞክሮ መቅሰማቸውን ለመገናኛ ብዙኃን ገልፀዋል፡፡ በሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አል መሃንዳስ ኢብራሂም ማኅሙድ የተመራው የሰሜን ሱዳን …
ዪናይትድ ስቴትስ በልዪ ኮማንድ የአልቃይዳዉን መሪ ኦሳማ ቢላደንን ለመግድል የወሰደችዉን እርምጃ ፓኪስታን ነቀፈች።
ግርማ ካሣ በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በሰፊው እያነጋገረ ያለው ጉዳይ ቢኖር በቅርቡ የኢሕአዴግ መንግሥት ይፋ ያደረገው የአባይ ግድብ ፕሮጀክት ነው። አቶ መለስ ዜናዊ ምንም እንኳን የውጭ አገር መንግሥታትና ድርጅቶች እርዳታቸውን ለመዘርጋት ፍቃደኛ ባይሆኑም፣ ሰማኒያ ሚሊዮን የሚሆነው የኢትዮጵያ …
ቡድኑ በዘንድሮ ዘገባው፣ «ለአደጋ የተጋለጡ ሕዝቦች» ዝርዝሩ ውስጥ በቀዳሚነት ያስቀመጠው፣ በጦርነት የምትታመሰዋንና የባንቱ አናሳ ቡድን ተለይቶ ለአደጋ የተጋለጠባትን ሶማልያን ነው። ሞሓመድ ሀሰን ዳሪየል የአናሳን ሶማሌዎች የሰብዓዊ መብት አስጠባቂ ፎረም ኃላፊ ናቸው። በግብርና ሥራ የነሰማሩትና ተክለ-ሰወታቸውም ልዩ የሆኑት ባንቱዎች፣ እንደ ሁለተኛ …
(ደጀ ሰላም፤ ሜይ 13/ ሰ2011)፦ ላለፉት ሦስት እና አራት ዓመታት በተደጋጋሚ ስናሳስብ እንደቆየነው ቤተ ክርስቲያናችንን ከፊት ከኋላ፣ ከግራ ከቀኝ እና ከውስጥ ጠፍንገው የያዟት ችግሮች የበለጠ እየተገለጡ፣ ፈተና የሆኑባት ግለሰቦችም የበለጠ እየታወቁ፣ በሕዝቡ ዘንድ ይፈጥሩ የነበሩትም ብዥታና ግርታ የበለጠ እየጠራ በመምጣት …
ኢትዮጵያ ፤ ከሙስና የጸዳ መልካም አስተዳደርን በማራመድ ረገድ በያመቱ ተከታታይ የሆነ ዕድገት ማሳየት አልቻለችም ሲል አንድ ጥናት ጠቆመ።
በሰሜን አፍሪቃ ፤ ቱኒሲያና ግብፅ የያስሚን አብዮታቸውን ደምድመው አዲስ ምዕራፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤
ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በ 89 አገራት የመናገር መብት መገፈፉን አስታወቀ።
የዩጋንዳዉ ፕሬዝዳት ዩዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ሐገሪቱን ለተጨማሪ አራት አመት ለመምራት ዛሬ ቃለ-መሐላ ፈፀሙ።
ይችን አጠር ያለች ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ከአንድ የቅርብ ጓደኛዬ ጋር የነበረኝ አጭር ጭውውት ነው፡፡ ጓደኛዬ አዘውትሮ ታክሲ ይጠቀማል፡፡ እናም በቅርቡ የታክሲ ሂሳብ ጭማሪ ተግባራዊ በሆነበት የሳምንቱ መጀመሪያ ዕለት የተለመደውን የታክሲ ደንበኝነቱን ቀጥሏል፡፡ ይሁን እንጂ ከታሪፉም በላይ የታክሲ ረዳቱ ሂሳብ ይቆርጥበታል፡፡ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አቅራቢያ ከሚገኙ አካባቢዎች፥ በአመዛኙ በግጦሽ መሬትና የእንስሳቱ የሚጠጡት ውሃ ሽሚያ ሳቢያ በየጊዜው የሚቀሰቀሱ ድንበር ተሻጋሪ ግጭቶች ለብዙ ሰው ሞትና የመቁሰል አደጋ ምክኒያት ሲሆኑ መቆየታቸው ይታወቃል። በቅርቡም ተጠርጣሪ የMerille ጎሳ አባላት የሆኑ ኢትዮጵያውያን የድንበሩ አካባቢ ነዋሪዎች በወሰዱት የማጥቃት …
በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ተሻጋሪ የጎሳ ግጭቶች የኬንያ መንግስት ዘላቂ መፍትሄ ፍለጋ ጥረት መያዙን አስታወቀ። Read more »
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቁ የሆነውን የኃይል ማመንጫ ግድብ በአባይ ወንዝ ላይ እንደምትሠራ ከገለፀች ወዲህ ግብፃዊያኑ ወደአዲስ አበባ ሲሄዱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሁለተኛቸው መሆኑ ነው፡፡ በቅርቡ ወደኢትዮጵያ ተጉዞ የነበረው የግብፅ የሕዝባዊ ዲፕሎማሲ ልዑካን ቡድን ሰፋ ያሉ ውይይቶችን አድርጎ ተመልሷል፡፡ የአሁኑ ጎብኝ ደግሞ …
የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በአገር ውስጥ የሚገኙ የመረጃ መረቦችን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር፤ ከውጭ አገራት የሚተላለፉ የሬድዮና የቴሌቪዥን ሞገዶችን በይፋ በማፈን ኢትዮጵያ አገራችን በመረጃ ከዓለም የተነጠለች ደሴት ለማድረግ ተግቶ ይሠራል፤ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ገንዘብም ያወጣል። በሌላ በኩል ደግሞ ለሙያቸው ክብር ያላቸው ጋዜጠኞችን …
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በአትላንታ በደደረገ ህዝባዊ ስብሰባ ያደረጉት ንግግር አፕሬል 23 2011 1. መግቢያ ከዚህ በፊት በሂውስተን ከዚያም በኖርዌይ ባደረግኳቸው ንግግሮች ከሰሜን አፍሪቃና መካከለኛው ምሥራቅ አብዮቶች ልንማራቸው ስለሚገቡ ኣራት ነገሮች አንስቼ ነበር። በነኛ ንግግሮቼ ያነሳኋቸው ነጥቦች በአጭሩ የሚከተሉት ነበሩ። የነፃነትና …
በግልገል ጊቤ ቁጥር ሁለትና ሶስት እንዲሁም የሚሊየኒየሙ ፕሮጀክት እየተባለ ለሚዘፈንለት ግድብ ግንባታ የስራ ሂደት ዉስጥ የዘረኛውና የአምባገነኑ መለስ ዜናዊ ባለቤት የአዜብ መስፍን ቀጥተኛ የሙስና እጅ እንዳለበት ላለፉት 6 ወራት ከፍተኛ ክትትል ሲያደርጉ የነበሩ ምንጮች ማረጋገጣቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዝን ኢሳት ዘገበ። …