መልካም ምክር ከሌለ አገር ይወድቃል!

የአዲስ አበባ ከተማ የታክሲ ስምሪት በቀጣና ከተመደበ ዛሬ ሳምንት ሞላው፡፡ ይህም የተደረገው የትራንስፖርት ኢንዱስትሪው ሥርዓት ባለው መንገድ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንደሆነ ይታመናል፡፡