በአስገድዶ መድፈር የተጠረጠሩት የአይኤምኤፍ ኃላፊ ዘብጥያ ወረዱ
የዓለማችን ግዙፍ የፋይናንስ ተቋም የሆነው ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዶሚኒክ ስትራውስ ካሃን በአስገድዶ መድፈር ሙከራ ወንጀል በመጠርጠራቸው የኒውዮርክ ፖሊስ ባለፈው ቅዳሜ በቁጥጥር ሥር አውሎአቸዋል፡፡