የሚያጠፋ ይቀጣ የሚሠራ ይሸለም! የተገላቢጦሽ አይሁን!

ኢትዮጵያ የዓለም የኢኮኖሚክ ፎረምን በመጪው ዓመት እንድታዘጋጅ በደቡብ አፍሪካ በተካሔደው ጉባዔ ተመርጣለች፡፡ ይህ ፎረም በዓለም ላይ ከሚካሔዱ የኢኮኖሚ ጉባዔዎች ዋነኛው ነው፡፡