የአሰላ ብቅል ፋብሪካ በኩንታል 300 ብር ጭማሪ አደረገ
– የቢራ ፋብሪካዎች አጣብቂኝ ውስጥ ነን አሉ
በኢትዮጵያ ለቢራ ፋብሪካዎች ዋነኛ ግብዓት የሆነውን ብቅል በማምረትና በማቅረብ ብቸኛ የሆነው የአሰላ ብቅል ፋብሪካ፣ በአንድ ኩንታል 300 ብር ጭማሪ መደረጉን አስታወቀ፡፡ የቢራ ፋብሪካዎች አጣብቂኝ ውስጥ እየገቡ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡