መፍትሄ ያላገኘዉ የኢትዮጵያና የኤርትራ ዉዝግብ
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የቀጠለዉ ቁርቁስና፣ ፖለቲካዊ ዉዝግብ አሁን ደግሞ በስፖርቱ ላይ ጫናዉን ያሳረፈ መስሏል። ኢትዮጵያ ከሕዳር 11 ጀምሮ ለ 15 ቀናት በምታስተናግደዉ የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገሮች «ሴካፋ» የእግር ኳስ ሻምፒዮናን ኤርትራ እንዳትካፈል ኢትዮጵያ አግዳለች ሲል አሶሺየትድ ፕረስ ያወጣዉን ዘገባ ተከትሎ፤
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የቀጠለዉ ቁርቁስና፣ ፖለቲካዊ ዉዝግብ አሁን ደግሞ በስፖርቱ ላይ ጫናዉን ያሳረፈ መስሏል። ኢትዮጵያ ከሕዳር 11 ጀምሮ ለ 15 ቀናት በምታስተናግደዉ የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገሮች «ሴካፋ» የእግር ኳስ ሻምፒዮናን ኤርትራ እንዳትካፈል ኢትዮጵያ አግዳለች ሲል አሶሺየትድ ፕረስ ያወጣዉን ዘገባ ተከትሎ፤
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የስለላ እና ደህንነት አባሎቹ እየተሙለጨለጩበት ከባድ ትንቅንቅ ውስጥ ያለው እና ባለፈው ወር በግምገማ በተደጋጋሚ ሲታመስ የነበረው የወያኔ ደህንነት ቢሮ በአባላቶቹ ላይ አዲስ የአሰራር ስልት ሊዘረጋ መሆኑ ታውቋል::ባለፈው በተደረገው ግምገማ የተባረርት እንዲሁም ከደረጃቸው ዝቅ ያሉ እና …
ወንዶች ሆይ ቀኑ ከፍቷልና መቀመጫችሁን ጠብቁ /እውነተኛ ገጠመኝ/ ከቦሌ ወደ ሳሪስ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ከመሼ ታክሲ እየጠበኩ ነበር፡፡ ስዓቴን ስመለከት ሁለት ሰዓት ተኩል ይላል፡፡ የተከራየሁበት ግቢ በር ሦስት ሰዓት ላይ ተቆልፎ ስለሚዘጋ በሠላሳ ደቂቃ ውስጥ መድረስ አለብኝ፡፡ በጭንቀት በቆምኩበት በዚህ …
ወንዶች ሆይ ቀኑ ከፍቷልና መቀመጫችሁን ጠብቁ /እውነተኛ ገጠመኝ/ – ዘሐዲስ አየለ አበራ Read more »
Minilik Salsawi ( አንባበ_ ) ድንገተኛው እድገት : ከፖለቲከኝነት ወደ ኢንቨስተርነት – የኢዴፓ ምሪ የነበረው ልደቱ አያሌው በላሊበላ ሆቴል ሊገነባ ነው::የቀድሞ ቅንጅት በታኝ እና የወያኔ ታላላኪ እንደሆነ የሚነገርለት ልደቱ ከወያኔ አገዛዝ 6000 ካሬ ሜትር ቦታ ተረክቧል::በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የወያኔን ስልጣን …
ድንገተኛው እድገት : ከፖለቲከኝነት ወደ ኢንቨስተርነት – የኢዴፓ ምሪ የነበረው ልደቱ አያሌው በላሊበላ ሆቴል ሊገነባ ነው:: Read more »
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
ከትግራይ የሚሰደዱ በርካታ ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ · በአንድ ፍተሻ ጣቢያ ብቻ በቀን ከ100 በላይ ስደተኞች ይያዛሉ · በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ብድር የወሰዱ ወጣቶች ገንዘቡን ይዘው ይሰደዳሉ በተሽከርካሪና በእግር የሀገሪቱን ድንበር አቋርጠው በህገወጥ መንገድ ወደ አረብ አገራት የሚሰደዱ ወጣቶች ቁጥር …
ህገወጥ ስደት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሷል:: ከትግራይ የሚሰደዱ በርካታ ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ Read more »
ሰሞኑን ባህር ዳር ላይ የህወህት ስኬት የሆነው የአማራ እልቂት በራሱ በአማራው እየተዘከረ ይገኛል። የአማራ ህዝብም «በግ ካራጁ ኋላ እንደሚጎተት» እየተጎተተ ሞቱን እያነገሰ ገዳዮቹን አበጃችሁ እያለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው። ይህንን እንድል ያስደፈረኝ «35ኛውን የብዓዴን ዝክረ በዓል» ለማክበር የተሰበሰበው አማራ ሁሉ …
ወሲብ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ካደላቸው ተፈጥሮአዊ እርካታ ማግኛ መንገዶች አንዱ ነው፡፡ በአግባቡ ከተጠቀሙበት። የወሲብ እርካታን/ፍላጎት የማጣት ችግር በሁለቱም ፆታዎች ሊታይ የሚችል ሲሆን በባህልና በልማድ ምክንያቶች በይፋ አይወራም። በዚህ ምክንያት ስንቱ እደተቸገረ ስንቱ ትዳሩ እንደፈረሰ ቤቱ ይቁጠረው። ይህ ችግር በተለምዶ ‹‹ስንፈተ …
የወሲብ እርካታን/ፍላጎት ማጣት (በዶር ቤተል ደረጀ – የማህፀን እና ጽንስ ስፔሺያሊስት) Read more »
ኢሕአዴግን ወደ መቃብር ለማውረድ ለትግሉ መቀጣጠል የእያንዳንዳችን ሚና በጽናት ይጠበቅብናል። #Ethiopia #EPRDF #EthiopianOppositionparties #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ከሕወሓት/ኢሕአዴግ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን የጠበቃችሁ፤ ከሕወሓት/ኢሕአዴግ ሥልጣን መጋራት የፈለጋችሁ፤ ከሕወሓት/ኢሕአዴግ የእምነት፣ የፕሬስና የሃሳብ ነጻነት የጓጓችሁ፤ ‘ከሕወሓት/ኢሕአዴግ ጋር ተስማምቶ መሥራት ይቻላል’ የምትሉ፤ ተስፋ …
ኢሕአዴግን ወደ መቃብር ለማውረድ ለትግሉ መቀጣጠል የእያንዳንዳችን ሚና በጽናት ይጠበቅብናል። Read more »
በአገራችን በስፋት ከሚተረክላቸው ፓርቲዎች መካከል ኢህአፓ ግንባር ቀደሙ ነው፡፡ ይሁንና ‹‹ያ ትውልድ›› ተብሎ የሚነገርለትን ያህል ሳያበረክት በአጭሩ ተቀጭቷል፡፡ ለዚህም በዋነኝነት ከሚነሱት ምክንያቶች መካከል አንዱ በፓርቲው ውስጥ የተነሳው ‹‹አንጀኝነት›› ነው፡፡ በፓርቲው ‹‹የአንጃ›› ታሪክ በነ ብርሃነ መስቀል ረዳና ጌታቸው ማሩ የሚመራው ቡድን …
በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል::በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር በኦነግ ወታደሮች እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ጦርነት መደረጉን ተከትሎ የኦነግ ወታደሮች ወደ ኬንያ ሸሽተው ድንበር ዘልቀዋል በሚል ጥርጣሬ አሰሳ ላይ የነበሩ የወያኔ ወታደሮች ሶስት የኬንያ የፖሊስ መኮንኖችን መግደላቸው አንድ የኬንያ ጋዜጣ አስታወቀ:: …
በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል:: ሶስት የኬንያ የፖሊስ ኦፊሰሮች በወያኔ ወታደሮች ተገደሉ:: Read more »
የልቤን ምጥ ልፃፈው ብዬ ደጋግሜ ብዕሬን ይዤ ወረቀቱ ላይ ብፅፍም እንደተራበው ወገኔ ሆድ ብዕሬ ባዶ ሆኖ ቀለም አልነጥበው አለ፡፡ በቅሊንጦ ማጎሪያ ቤት ሰማይ ስር ነፍሴ ሀዘን አቆርዝዛ በማይገፉ ቀንና ሌሊቶች ውስጥ ባዘነች፡፡ ለወትሮው ወገኔ እንደከፋው ስሰማ እንደወፍ በርሬ ችግሩን ልጋራው …
የሀብታሙ አያሌው መልዕክት ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ? በሞት ጥላ መካከል ብሄድ እንኳን ክፉን አልፈራም !!! Read more »
• ‹‹የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የፖለቲካ ቁርጠኝነት ማነስ ኢትዮጵያን ከመፍትሄ አካልነት ወደ ችግርነት እያንደረደራት ነው›› • ‹‹በቀጠናው የሚደረገው የእሳት ማጥፋት ፖለቲካ ኢትዮጵያን ወደ አለመረጋጋት እየመራ ነው›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት …
Sport News #Ethiopia Wetatoch Dimts —– ስፖርት ዜና የ#ኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=pQ08d4RuMm4]
ይድረስ ለሀፍረተ ቢሱ ብአዴን እና ለ35ኛ በዓል አክባሪዎች (ግልፅ ደብዳቤ ከቂሊንጦ እስር ቤት) ፅሁፍ ዝግጅት – ዘመነ ምህረት (የቀድሞው መኢአድ ም/ፕሬዝደንት) (አቶ አሸናፊ አካሉ አበራ ሀሳብን በማንሳት አግዞኛል) ይህንን ፅሁፍ በአማራ ስም አማራውን ለሚያቆስለውና ለህወሓት ስሪት ለሆነው ብአዴን አመራሮችና አባላት …
ይድረስ ለሀፍረተ ቢሱ ብአዴን እና ለ35ኛ በዓል አክባሪዎች – ዘመነ ምህረት (ግልፅ ደብዳቤ ከቂሊንጦ እስር ቤት) Read more »
በተለያዩ ርቀቶች 27 የዓለም ክብረ ወሰኖችን የሠበረውና በቅርቡም የምንጊዜውም የዓለም ምርጥ አትሌት ተብሎ የተመረጠው ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ከነገ በስቲያ እሁድ በይፋ ከአትሌቲክሱ ዓለም ይሰናበታል።
በኢትዮጵያ በዝናብ እጥረት የተነሳ በተከሰተው ድርቅ 8.2 ሚሊዮን ሰዎች የምግብ ዋስትና ችግር እንደገጠማቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምጣኔ ሀብት አማካሪ አቶ ንዋይ ገብረዓብ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገልጸዋል።
በተለያዩ የማላዊ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች በቅርቡ ወዳገራቸው እንደሚጓጓዙ፣ IOM-ዓለማቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅትና ማላዊ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለቪኦኤ ገለጹ። ይህ የተገለጸው ዋና ጽ/ቤታቸው ኬንያ-ናይሮቢ የሆነውና ማላዊንም የሚያካትቱት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በትናንቱ ዕለት ማላዊ ተገኝተው እዚያ ለሚገኙ የIOM, የMSF-ድንበር-የለሽ የሐኪሞች ድርጅትና የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላት ባረረጋገጡበት ወቅት ነው።
ኀዳር ፲ (አስር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ክልል በጉጂ ዞን የሚኖሩ የተለያዩ ብሄረሰቦች በአንድ ላይ በመሆን ያቀረብነው የመልካም አስተዳደር እና የፍትህ ጥያቄ ካልተመለሰ የህዝባዊ እምቢተኝነት ተቃውሞአቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። የዞኑ የአገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎችና የአካባቢው ባለስልጣናት በአንድነት ሆነው ኦሮምያ ክልል በመሄድ ጥያቄ ቢያቀርቡም፣ መልስ ሊያገኙ አልቻሉም። ጥያቄያቸውን ይዘው ወደ ጠ/ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ማምራታቸውንም ጉዳዩን በቅርብ …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ማስተር ፕላንን በተመለከተ፤ የፌድራል መንግስትም ሆነ የኦሮሚያ ምክር ቤት፤ ሕዝብን ጠርቶ ያላወያየበት ምክንያት፤ የኦሮሞ ወይም የአከባቢ አርሶ አደሮችን አፈናቅለዉ መሬት ዘረፋ ላይ የተመሰረተ እንቅስቃሴ ለማድርግ በመታቀዱ ነዉ ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ።
ጥቂት ስለ ሸዋሮቢት እስር ቤት ናትናኤል ያለምዘውድ በንጉሱ ዘመን እንደተመሰረተ የሚነገርለት የሺዋሮቢት ማረሚያ ቤት ከአ.አ በደብረ ብርሃን ጠመዝማዛውን መንገድ ተከትሎ ከተጓዙ በኋላ ከተራሮች ግርጌ የሚገኝ ረባዳ መሬት ላይ የሰፈረ ማረሚያ ቤት ነው፡፡ በዚህ ማረሚያ ቤት ውስጥ አራት ዞኖች ያሉ ሲሆን …
ረዥም ጉዞ የሚጠብቀን መንገደኞች መተማመን ይገባናል፡፡ በአንድ ልብ የማይጓዙ መንገደኞች አገር አይገነቡም፡፡ ይልቁንም ቶሎ የመፈራረስ፣ እርስ በርስ የመጠራጠር፣ አንዱ አንዱን ለመጣል የመጣር፣ የመተነኳኮስና የመካካድ ባህሪ ያነግሳሉ፡፡ ተቋማዊ አደረጃጀታቸውን ጥያቄ ላይ የሚጥለው ይህን ዓይነት ባህሪ ሲኖር ነው፡፡ ቡድናዊነትና ወገናዊነት ከበዛ መንገዶች …
እየተሞዳሞዱ ሥራ በሚያንቀሳቅሱበት መልካም አስተዳደርን መመኘት የዋህነት ነው፡፡ Read more »
የወያኔ አገዛዝ ዋና ደጋፊ የሆኑት ቢሊየነሩ መሃመድ አላሙዲን በአሜሪካን አትላንታ በኢትዮጵያ ሪቭው አዘጋጅ በጋዜጠኛ ኤሊያስ ክፍሌ ላይ የከፈቱት ክስ ውድቅ መሆኑ ታወቀ:: በአትላንታ የሚገኘው ፍርድ ቤት አላሙዲን እና ግብረ አበሮቹ እነ ጀማል አህመድ ከነሃሴ 2012 ጀምሮ በጠበቃቸው ዲኤልኤ በኩል በኢትዮጵያ …
አቶ አላሙዲና የዘረፋ ግብረአበሮቹ በአሜሪካ ፍርድቤት ሽንፈትና ቅሌት ተከናነቡ:: Read more »
‹‹…ይወስዳል መንገድ፣ ያመጣል መንገድ
አንድ የሚጠላ፣ አንድ የሚወደድ…››
ኀዳር ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ማክሰኞ ሸዋ ሮቢት በቀወት ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የነበሩ እስረኞች በሙሉ ያመለጡ ሲሆን፣ እስረኞቹ እስካሁን አልተያዙም። አብዛኞቹ እስረኞች በህገወጥ መንገድ ትነግዳላችሁ ተብለው የተያዙ ነበሩ። እስረኞቹ ሌሊት ላይ የጭቃ ቤቱን ግድግዳ በውሃ አርሰው ከቀደዱት በሁዋላ ሁሉም በአንድ ላይ አምልጠዋል። ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ እስረኞችን ለመያዝ ፍተሻ በመካሄድ ነው። …
የኢትዮጵያ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ የእምነት ጉዳዮች በይፋ ጣልቃ መግባቱን ተከትሎ ህዝበ ሙስሊሙ በድምጹ የመረጣቸዉ የህዝብ ወኪሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተጽእኖ መፍጠራቸዉ የሚታወቅ ነው። በአይነቱ ልዩ የሆነንን የሰላማዊ ትግል ዘይቤን የቀየሱት የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች፤ በኢትዮጵያ መንግስት የደህንነት ባለስልጣናት ለከፍተኛ መከራና ስቃይ …
የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከከፍተኛ የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መቤት ልኡካን ጋር መገናኘታቸዉ ታወቀ Read more »
የዞን ዘጠኝ የድረ-ገጽ ጻሕፍት አባል የሆነው ዘላለም ክብረት የድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ተሟጋች ድርጅት ሽልማትን ለመቀበል ወደ ፈረንሳይ ለመጓዝ ሲሞክር ተከለከለ። በእስር ቆይተው ከተፈቱት ጋዜጠኞችና የድረ-ገጽ ጻሕፍት መካከል ፓስፖርቶቻቸው ያልተመለሰላቸው ወደ ቀድሞ የስራ ገበታቸው መመለስ የተከለከሉ መኖራቸውንም አስታውቀዋል።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : የቀድሞውን ወታደራዊ ስርኣት ለመጣል የአሁኑን የሽምቅ ሽብራዊ መንግስት ለማንገስ በበረሃ ትግል የተሳተፉት የኢሕኣዴግ ድርጅቶች በሃገሪቱ የትግል ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው::በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራትን ለማስፈን እጅ ለእጅ ተያይዘን በጋራ ታግለን ህዝባዊ ነጻነትን እናረጋግጣለን በማለት ጫካ የተደባለቁት …
በሕወሓት የበላይነት የብአዴን አስረሽ ምችው – ፈንጠዝያ ባርነት እስከመቼ ? Read more »
እነ የሺዋስ አሰፋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መልዕክት አስተላለፉ ‹‹ርሃቡን ለዓለም ለማሳወቅ ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ስራ መሰራት አለበት›› በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራል ክፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ከተበየነላቸው በኋላ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆባቸው …
እስር ቤት የሚገኙት የሰማያዊ፣ የአንድነትና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለህዝብ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ Read more »
ቢቢኤን በዛሬው ኅዳር 8 ዝግጅታችን http://goo.gl/kBkE2M -በአፋር ክልል ያለው የድርቅና ረሃብ ምን ይመስላል የቢቢኤን ተባባሪዎች ከአፋር ክልል ነዋሪዎች ጋር ቆይታ አድረገዋል -የአንድ ብር ሳንቲም እጥረት መከሰቱን ኢቲቪ በቢዝነስ ዘገባው ገለጹ የሳንቲም ማሰባሰብ መርሃግብሩ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ ታላቁ አሊም ሸህ …
የአንድ ብር ሳንቲም እጥረት መከሰቱን የሳንቲም ማሰባሰብ መርሃግብሩ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ Read more »
ከዲሞክራሲያዊነት ወደ ‹‹ ልማታዊ ነት›› የተሸጋገረው ድርቅን ወደ ድርቅና ያሸጋገረው መንግስታችንን ስንዳስስ፤ 1.ዲሞክራሲያዊ መንግስት –ለዜጎች ሰብአዊና ዲሞክራሲዊ መብቶች ቅድሚያ የሚሰጥና የአስተዳደሩ ፖሊሲ ትኩረት ያደረገ፤ 2.ልማታዊ መንግስት– ከዲሞክራሲ ይልቅ ልማትን በማስቀደምና የፖሊሲው ትኩረት በማድረግ የሚመራ መንግስት፤ 3.ድርቅ — የውኃ/እርጥበት እጥረት፣ 4.ድርቅና— …
ወይዘሮ ኣልጋነሽ ገብሩና ሌሎች 6 የዓረና ኣባላት የሆኑት የእንደርታ ወረዳ፣ እግሪሓሪባ ቀበሌ ኑዋሪ የዓረና ኣባላት ቀበሌው ወደ መቐለ ከተማ መግባትና ኣለመግባት ተፈጠረ ባሉት ኢ ፍትሓዊ ውሳኔ ምክንያት ከቀበሌ እስከ ፌደራል መንግስት ኣብዮቱታቸው ኣቅርበው። መንግስት መፍትሄ ከማበጀት ይልቅ ተደፈርኩ ብሎ ገበሬዎቹ …
አርሶ አደሮች እና እናቶች በአዲስ አበባ ጎዳና በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ እነዚህ ፎቶዎች ህዳር 8/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የተነሱ ናቸው!
የወያኔ በመፈክር ጨዋታ ውስጥ ገብቶ ነገርን እየረሱ ሕዝብን ማበሳጨት እና የጌታቸው ረዳ ዲስኩር (ምንሊክ ሳልሳዊ) Minilik Salsawi – ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ከቃል አቀባይነት ይልቅ ለሕወሓቶች በወሬ አቀባይነት ያገለገለው ጌታቸው ረዳ ለሬድዋን ሁሴን ከስራ መባረር ሁነኛ ምቀኛ የሆነውና በግምገማው ይሁን በተለያዩ …
የወያኔ በመፈክር ጨዋታ ውስጥ ገብቶ ነገርን እየረሱ ሕዝብን ማበሳጨት እና የጌታቸው ረዳ ዲስኩር (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
አይ ኤስ በኢትዮጵውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ድርጊት ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ማቲያስ መኩሪያ፣ ብሌን መስፍን፣ ተዋቸው ዳምጤ እና መሳይ ደጉሰው ዛሬ ህዳር 8/2008 ዓ.ም በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በመናገሻ ምድብ ችሎት ቀርበው ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ ችሎቱ በቢሮ ከመታየቱም ባሻገር …
መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ጥፋተኛ ተባሉ:: Read more »
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)– ከመከላከያ ሚኒስቴር የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ላለፉት ሁለት ቀናት የተሰበሰቡት የሕወሓት ጄኔራሎች ቡድን የሃገሪት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ስለ ረሃቡ ያላቸውን መረጃ ለማርገብ እና ስለ ህዳሴው ልማት እና ዲሞክራሲ ያላቸውን ግንዛቤ ለማስፋት በሚል ሰበብ የገጽታ ግንባታ በየክፍሉ ስብሰባዎች …
በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ የረሃቡን መረጃ ለማርገብ የገጽታ ግንባታ ስብሰባዎች ሊደረጉ ነው:: Read more »
ብልግናና እና ስልጣን ( ሄኖክ የሺጥላ ) ባለጌ ብልግናውን በትምህርት ፣ በሥርዓት በተገመደ ባህል ፣ በቤተሰብ እና በሚከተለው ሃይማኖት ካላረቀ ዱርዬ ይሆናል ። ይህ ዱርዬ ወታደር ከሆነ ደሞ ፣ የጠመንጃው አፈሙዝ እና ብልግናው ጥጋብ ይደርብለት’ና የወጣለት አምባገነን ይሆናል ። የኢትዮጵያ …
ወንጌል እና ሰይጣን፣ ትግሬ እና ብርቱካን ( ሄኖክ የሺጥላ ) የብርቱካን አሊ ልጅ አብዱ በራ’ብ እንዳልሞተ ወያኔ ነገረን ። በዛ ላይ ቢቢሲ ደሞ እንደ ኢሳት እንደዋሸ ተነገረን ። ይሁን ! እንበልና የብርቱካን ልጅ በራብ አልሞተም ፣ ቀጥሎም የብርቱካን ልጅ በቁንጣን …
– በአዲስ አበባ ከተማ የወተት ላሞች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ ነው – የንግድ ቦታዎች በጅጅጋ በእሳት ጋዩ – አልሸባብ በወያኔ ላይ ጥቃት አደርስኩ ይላል – የወደቀውን የሩሲያ አውሮፕላን አስመልክቶ እንግሊዝና አሜሪካ የሰጡትን መግለጫ የሩሲያ ባለስልጣኖች አጣጣሉት – የደቡብ ሱዳን ተጻራራሪ ኃይሎች …
በአዲስ አበባ ከተማ የወተት ላሞች ባልታወቀ ምክንያት እየሞቱ ነው:: የንግድ ቦታዎች በጅጅጋ በእሳት ጋዩ Read more »
ፈረንጅ ሆይ ናና ፈረንጅ ሆይ ናና አንተ ስትናገር ይታመናልና ፈረንጅ ሆይ ናና ፈረንጅ ሆይ ናና አንተ ስትናገር ትሰማለህና ፈረንጅ ሆይ፤ አንተ ገድላቱንና ድርሳናቱን፣ ዜና መዋዕሎችንና ታሪከ ነገሥቱን፣ የፍልስፍናውንና የጥበቡን፣ የመድኃኒቱንና የጠልሰሙን ነገር ከግእዝ ወደ እንግሊዝኛ ስትተረጉመው ሁሉም ያደንቅሃል፣ ያነብሃል፡፡ ይጠቅስሃል፡፡ …
ጥቅምት ፳፮ ፳፻፰ ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል ለሚመለከተው ሁሉ ድምጽ አልባ ለሆነው ህዝባችን፣ ነጻነቱን ለተገፈፈ ወገናችን በምርኮ ለተቀየረ በቅኝ ለተቀፈደደች አገራችን ልንቆምላት ታሪክ ግድ ስላለን ነው ለጋራ ዓላማ በጋራ የተዋቀርነው። የድልም አብነቱ ህብረቱ ነውና፤ ለዚህ ነው ከተለያየ …
ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል የተሰጠ የአቋም መግለጫ የተሰጠ የአቋም መግለጫ Read more »
ፓሪስ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ያለፈው ዓርብ የሽብር ጥቃቶች ከተካሄዱባቸው አካባቢዎች በየትኛውም ሥፍራ መቼም ሊገኙ ይችሉ እንደነበር እዚያው የሚኖሩ አንድ ኢትዮጵያዊ ገልፀውልናል፡፡
በራያና ቆቦ የሚኖሩ ገበሬዎች ከመንግስት በቂ የእህል እርዳታ ካላገኘን፥ ለከባድ የረሃብ አዳጋ እንጋለጣለን ብለው ይፈራሉ።
Abera Lucas ~~~ግርማይ ገብሩ ወይዘሮ ብርቱካን ለBBC የሰጡትን ቃለመጠይቅ ውሸት መሆኑን ለማረጋገጥ በፌደራል ህግ መሰረት ትግራይ ክልልን ተሻግሮ ኣማራ ክልል ድረስ ዘልቆ ወይዘሮ ብርቱካን ኣነጋግረዋል። ኣማራ ክልል ውስጥ ለምን ሄደ ?ማንስ ላከው? ትግራይ ክልል ውስጥ የሚጣራ ነገር ጠፍቶ ነው? ወይስ …
ኀዳር ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-35ኛ አመት በአሉን በማክበር ላይ ያለው ብአዴን ፣ የመንግስት ሰራተኞች ፣ ተማሪዎች፣ ነጋዴዎችና በተለያዩ ሙያ የተሰመራዩት ሁሉ ስራቸውን አቁመውና ድርጅታቸውን ዘግተው በአሉን እንዲያከብሩ ተገደዋል። በበአሉ ላይ ባልተገኙት ላይ የተለያዩ ደረጃ ያላቸው ቀጣቶች እንደሚተላለፍባቸው የድርጅቱ ካድሬዎች ሲቀሰቅሱ መሰንበታቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። በኮምቦልቻ፣ ደሴ ጎንደርና ሌሎችም ቦታዎች ህዝቡ ለብአዴን ሰልፍ …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=bEdpCbLj_NA]
ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ህዳር 05 ቀን 2008 ዓ.ም. (November 15, 2015) # የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡ # የስንዴና ዘይት ርጭት ወራት ይፈጃል ተባለ # በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው # መዘዘኛው …
የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አብርሃም ጌጡ በ5000 ሺህ ብር ዋሥ እንዲወጣ ፍርድ ቤቱ ወሠነ:: ያለ ምንም ማሥረጃ ከመንገድ ላይ ይዞ ማዕከላዊ ዘቅዝቆ ሲገርፍህ ይከርምና በ5000 ሺህ ብር ዋሥ ውጣ ይልሃል!!