ጠብ ሲልና ዳመና ሲርቅ: የኢትዮጵያ ግብርና ፈተናዎች VOA Amharic November 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ በዝናብ እጥረት የተነሳ በተከሰተው ድርቅ 8.2 ሚሊዮን ሰዎች የምግብ ዋስትና ችግር እንደገጠማቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምጣኔ ሀብት አማካሪ አቶ ንዋይ ገብረዓብ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገልጸዋል።