የአዲስ አበባና ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን
የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ማስተር ፕላንን በተመለከተ፤ የፌድራል መንግስትም ሆነ የኦሮሚያ ምክር ቤት፤ ሕዝብን ጠርቶ ያላወያየበት ምክንያት፤ የኦሮሞ ወይም የአከባቢ አርሶ አደሮችን አፈናቅለዉ መሬት ዘረፋ ላይ የተመሰረተ እንቅስቃሴ ለማድርግ በመታቀዱ ነዉ ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ