የፓሪስ ኢትዮጵያዊያን በጥቃቱ ሰዓት የት ነበሩ? ምን ተሰማቸው? – ህዳር 18, 2015 VOA Amharic November 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፓሪስ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ያለፈው ዓርብ የሽብር ጥቃቶች ከተካሄዱባቸው አካባቢዎች በየትኛውም ሥፍራ መቼም ሊገኙ ይችሉ እንደነበር እዚያው የሚኖሩ አንድ ኢትዮጵያዊ ገልፀውልናል፡፡