ድንገተኛው እድገት : ከፖለቲከኝነት ወደ ኢንቨስተርነት – የኢዴፓ ምሪ የነበረው ልደቱ አያሌው በላሊበላ ሆቴል ሊገነባ ነው::

Minilik Salsawi  ( አንባበ_ )

ድንገተኛው እድገት : ከፖለቲከኝነት ወደ ኢንቨስተርነት – የኢዴፓ ምሪ የነበረው ልደቱ አያሌው በላሊበላ ሆቴል ሊገነባ ነው::የቀድሞ ቅንጅት በታኝ እና የወያኔ ታላላኪ እንደሆነ የሚነገርለት ልደቱ ከወያኔ አገዛዝ 6000 ካሬ ሜትር ቦታ ተረክቧል::በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የወያኔን ስልጣን ለማስረዘም እና ለአፍራሽነት ሚናው እንደ ውለታ የተሰጠው ስጦታ እው ሲሉ አስተያየት ሰጪዎች ይናገራሉ::
ዝርዝሩን ይመልከቱት :- http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=106959