(በኃያል ዓለማየሁ) የኢትዮጵያና የሱዳን መንግሥት ከወር በፊት ባደረጉት ስምምነት መሠረት ሱዳን ብቸኛዋ የኢትዮጵያ የቤንዚን ፍጆታ አቅራቢ ሆነች፡፡ ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን 80 በመቶ የቤንዚን ፍጆታ ሲያቀርብ የቆየው ባለቤትነቱ የሱዳን መንግሥት የሆነው ሱዳን ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን፣ በስምምነቱ መሠረት ከመስከረም 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ሙሉ …

ሱዳን ብቸኛዋ የኢትዮጵያ ቤንዚን አቅራቢ ሆነች Read more »

– ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ እንዲያነጋግሯቸው ጥሪ አቅርበዋል (በጋዜጣው ሪፖርተር) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ከ7000 በላይ ሰዎች፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በአቶ ብርሃኑ አዴሎ የደረሰባቸውን በደልና የመልካም አስተዳደር እጦት የሚያስረዳ አቤቱታ …

ከ7000 በላይ የቦንጋ ነዋሪዎች በአቶ ብርሃኑ አዴሎ ላይ ያላቸውን አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ላኩ Read more »

(በታምሩ ጽጌ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን አባል የሆኑት ዋና ሳጅን ስንታየሁ አረጋ፣ አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባል ሐምሌ 28 ቀን 2002 ዓ.ም. ከመኖሪያ ቤታቸው ድረስ ሄዶ ባደረሰባቸው ድብደባ፣ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው በተለይ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በኃይሌ ሙሉ) ‹‹መለስ ዜናዊና የሕወሓት የትግል ጉዞ›› የተሰኘ በሦስት ተከታይ ሕትመቶች የሚወጣ መጽሐፍ በሸራተን አዲስ ነሐሴ 22 ቀን 2002 ዓ.ም. በከፍተኛ ሥነ ሥርዓት እንደሚመረቅ ታወቀ፡፡

‹‹የመንገዶችን ምልክት ማድረግ የትራንስፖርት ባለሥልጣን ሥራ ነው››  የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን‹‹ምልክት የመትከል ኃላፊነት ያለበት የመንገዶች ባለሥልጣን ነው››   የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን (በብርቱካን ፈንታ) በቅርብ ጊዜ በተገነባው ከጎተራ እስከ ሳሪስ የአስፋልት መንገድ ላይ ምንም አይነት ምልክት ባለመቀመጡና በነዋሪዎች ዘንድ እያስከተለ ባለው …

በመንገድ ምልክቶች ላይ ባለሥልጣን መሥርያ ቤቶቹ እየተወዛገቡ ነው Read more »

– ጉዳያቸው በሚዲያ እንዳይዘገብ ተጠየቀ (በኃይሌ ሙሉ) ወይዘሪት ሄለን አንበሴ ግሩም በተባሉ ግለሰብ ላይ የማታለል ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በዓቃቤ ሕግ የተከሰሱት የጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርና የጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር ባለቤት አቶ ጌቱ ገለቴ፣ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ …

ጌቱ ገለቴ በተከሰሱበት ወንጀል በ10 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁ Read more »

– ጉዳዩን ፖሊስ እየመረመረው ነው (በታምሩ ጽጌ) በኢትዮጵያ ቀደምት ከሆኑት የመንግሥት ሆቴሎች መካከል አንዱ የሆነውና እስካሁንም ድረስ መንግሥት በባለቤትነት የሚያስተዳድረው ኢትዮጵያ ሆቴል ውስጥ አልጋ ይዘው ከአንድ ወር በላይ ተቀምጠው የሚገኙ አንድ ፕሮፌሰርና ሌላ ማንነታቸው ያልታወቁ አንድ ግለሰብ ሐምሌ 22 ቀን …

ኢትዮጵያ ሆቴል ያረፉ እንግዳ ባልታወቁ ሰዎች ተዘረፉ Read more »

– ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ፓርኮች ከለላ የተደረገላቸው ሁለቱ ብቻ ናቸው (በብርቱካን ፈንታ)   ጋምቤላን ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መጀመሩን፣ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን የትምህርት፣ የሕዝብ ግንኙነትና የመረጃ ዳይሮክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ እልፍነሽ ወልደየስ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በውድነህ ዘነበ) በቅርቡ ተቋቁሞ አትክልት ተራን በድጋሚ ለመገንባት አክሲዮን መሸጥ የጀመረው ቢስ አትክልትና ፍራፍሬ አግሮ ኢንዱስትሪ፣ የአሁኑ የአትክልት ተራ ሲፈርስ፣ ከቴዎድሮስ አደባባይ ፊት ለፊት የሚገኘው ክፍት ቦታ በተለዋጭነት ለአትክልት ንግድ እንዲፈቀድ ጠየቀ፡፡

– ዘንድሮ 50 ሚሊዮን ዶላር ታቅዶ 21 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው የተገኘው (በውድነህ ዘነበ) በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ የተገኘው ገቢ ከዕቅድ በታች ቢሆንም፣ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሚቀጥለው የበጀት ዓመት ተጨማሪ ምርት ያስገኛሉ ያላቸውን ሦስት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ታሳቢ …

በመጪው ዓመት ከጨርቃ ጨርቅ ዘርፍ 85 ሚሊዮን ዶላር ይጠበቃል Read more »

(በኃይሌ ሙሉ) ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም. ኮልፌ በተለምዶ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የደረሰው የመኪና አደጋ፣ በአሽከርካሪው የአነዳድ ችግር ምክንያት የተከሰተ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ገለጹ፡፡

(በአሥራት ሥዩም) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የሚታየውን የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ክምችት፣ ወደ ሌሎች ክልሎች ለማሠራጨት የሚያስችል የኢንቨስትመንት ማበረታቻ በሥራ ላይ ለማዋል መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

ዘረኝነት ጥፋት ነው! ዘረኝነት በሽታ ነው! የቅርቡን የአለማችንን ታሪክ እንኳ ብንመለከት በዘረኝነት መሰረት ላይ የሐገራቸውን ስርኣት የገነቡ አገሮች ውድቅት: ታላቅ ከነበረችው ሶቭዬት ህብረት ይጀምራል። ዛሬ ሩሲያ ተብሎ በሚጠራው የቀድሞዋ ሶቭዬት ትልቁ አካል ውስጥ ተደብቆ የነበረው ዘረኝነት ቸችኒያና ታታርስታን ወስጥ መንግስቱንም ሆነ …

ሰሞነኛ ወጋ-ወግ Read more »

ከዮሐንስ እ፡ ተመስገን ከሰሞኑ በአሜሪካ ውስጥ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ በጥቂት ኢትዮጵያውያን የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ያለቦታው ጉልበት ግዜና መዋዕለ ንዋይ የማባከን ሁኔታ ሆኖ ነው የታየው:: ተቃውሞው ኢሳትን ለማፈን ቻይና ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ መንግስት ሸጠች በሚል ሲሆን ያንን ጉልበትና ግዜ ያላቸው ወገኖች ተቃውሞአቸው …

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 7/2010) — ሰሞኑን ለአባቶች ድርድር አሜሪካ የሰነበቱትና አርብ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ተነሥተው ቅዳሜ ጠዋት አዲስ አበባ የደረሱት መጋቤ ብሉይ ሰይፈ፣ ቤታቸው እንኳን ሳይደርሱ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ በዚህ ጊዜ አሉ ከሚባሉት ሊቃውንት …

መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሐንስ አረፉ Read more »

ማንም ሰው ቤተሰቡን ወይም ጎሳውን ፣ እንዲሁም ሊኖረው የሚሻውን የቆዳ ቀለምና የአፍ መፍቻ ቋንቋውን ተጠይቆና መርጦ እንዳልተወለደ(ወደዚህ ዓለም እንዳልመጣ) ሁላችንም የምንጋራው እውነት ነው። በዚህ መሠረተ ሀሳብ ከተስማማን፣ ሰዎች በተወለዱበት አካባቢና ጎሳ፣ ቋንቋና የቆዳ ቀለም ለጥፋትም ሆነ ለልማት በጅምላ መፈጅ አግባብ …

“ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች” – የትናየት ዓለሙ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 6/2010):- እነሆ አባቶችን ለማስታረቅ የተደረገው ሙከራ የተፈለገውን ያህል ሳይራመድ መቅረቱን ስንዘግብ ቆይተናል፤ አሁን ደግሞ አሸማጋዩ ክፍል “መግለጫ”ውን አውጥቶ የሄደበትን ሒደት እና የደረሰበትን፣ እንዲሁም ድርድሩ የፈረሰበትን ምክንያት ነግሮናል። ከዚህኛው ጋር በድምሩ ሦስት መግለጫ አንብበናል ማለት ነው። ነገ ደግሞ …

መግለጫዎቹ መግጫ፣ መገጫ፣ መገጫጫ ባይሆኑ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 6/2010):- በቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል ያለውን መለያየት ለማስወገድ የማሸማገል ተግባር ሲፈጽም የነበረው የሰላምና የአንድነት ጉባዔ መግለጫውን አውጥቷል፤ ድርድሩ ከሦስት እስከ አራት ወራት ውስጥ እንደሚቀጥል አስታውቋል። የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ ይህንን ይጫኑ። ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን

የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የአራት ኢትዮጵያዊ ደራሲያን ምስልን የያዙ ቴምብሮችን የ50ኛ አመት የምስረታ በአሉን አስመልክቶ አስመርቛል። የከበድ ሚካኤል፣ የስንዱ ገብሩ፣ የአዲስ አለማየሁና የጸጋዮ ገብረመድህንን ምስል የያዙት ቴምብሮች ለደራሲያኑ ስራ ክብር ለመስጠት ታስበው መታተማቸውን  የደራሲያኑ ማህበር አስታውቋል። የመለስካቸው አምሃ ዘገባ

ልጅ ተክሌ ከአምስተርዳም ስፖርትና ፖለቲካ፦ ከቫንኩቨር እስከ አምስተርዳም መቼም ሰዊትዘርላንድና ኮለን ተጫውተው ሰዊትዘርላንድ ዋንጫ በላ። በዝግጅቱም ላይ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ተገኝተው ነበር። ከጣሊያን እስከ ኖርዌይ እስከ እንግሊዝ የመጡ ቡድኖች ተጫውተው … የሚል ጽሁፍ አትጠብቁም። ከዚያም ጠልቀን መሄድ አለብን። ፈርዶብኝ …

በአምስተርዳም እንዳየነው፤ የተሳካ የስፖርት ፌስቲቫል፤ ያልተሳካ የባህል ትእይንት Read more »

ካናዳዎችና አውሮፓዎችም ከእጣው ተጋርተዋል ከጁላይ 29 እስከ ጁላይ 31 በአምስተርዳም በተካሄደው 8ኛው የኢትዮጵያዊያን አውሮፓውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ላይ እንዲወጣ ታስቦ ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (በምህጻረ ቃሉ “ኢሳት”) መርጃ የተዘጋጀ ቶምቦላ ቅዳሜ ጁላይ 31 ቀን ከምሽቱ 8 ሰዓት አካባቢ አያሌ የኢሳት ደጋፊዎችና …

የ”ኢሳት” ቶምቦላ ወጣ Read more »

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛው ምህፃር UNHCR የሶማሊያ ስደተኞች ከሳውዲ አረቢያ በጅምላ በግዳጅ ወደ ሶማሊያ መባረራቸውን ለማስቆም የሚረዳ የመፍትሄ ሀሳብ ለሳውዲ አረቢያ መንግስት ማቅረቡን አስታወቀ ።

ተክሌ – ከአምስተርዳም ስፖርትና ፖለቲካ፡ ከቫንኩቨር እስከ አምስተርዳም መቼም ሰዊትዘርላንድና ኮለን ተጫውተው ሰዊትዘርላንድ ዋንጫ በላ፡ በዝግጅቱም ላይ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ተገኝተው ነበር፡ ከጣሊያን እስከ ኖርዌይ እስከ እንግሊዝ የመጡ ቡድኖች ተጫውተው … የሚል ጽሁፍ አትጠብቁም። ከዚያም ጠልቀን መሄድ አለብን። ፈርዶብኝ፡ …

በአምስተርዳም እንዳየነው፥ የተሳካ የስፖርት ፌስቲቫል፤ ያልተሳካ የባህል ትእይንት Read more »

ከግርማ ካሳ ግንቦት 7 ከተደረገዉ የዘጠና ሰባቱ ምርጫ ጀምሮ፣ ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም እስከሰተደረገዉ ምርጫ ድረስ የነበሩትን ወራቶች ብንቆጥር ወደ 60 ይጠጋሉ ። ከነዚህ ወራቶች ዉስጥ ሰላሳ ስምንቱን ወራት፣ በሁላችንም ልብና አይምሮ ዉስጥ ያለችዉ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ በቃሊቲ እሥር …

አገራዊ እርቅ የሚጀምረዉ ብርቱካንን በመፍታት ነዉ Read more »

– ድርጅቱ ወደ ግንባር ሲሸጋገር አንድ ወጥ አመራሮች ይኖሩታል(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ጠቅላላ ጉባዔ የ2002 ምርጫን የሚገመግሙ ስድስት አካላት ያሉት ኮሚቴ እንዲቋቋም ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ድርጅቱ ወደ ግንባር ሲሸጋገር የአመራር አባላቱ የሥልጣን ጊዜ ወጥ ይሆናል ተባለ፡፡

ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ውሽንፍር ቀላቅሎ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ በከተማዋ የተለያዩ አንዳንድ አካባቢዎች በዛፎችና በምሰሶዎች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 4/2010):- ከአገልግሎት በመመለስ ላይ በነበሩት በጅማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ መኪና ላይ በተሰነዘረ የድንጋይ ውርወራ የመኪናቸው መስተዋት ሲረግፍ በእርሳቸውም ሆነ መኪናው ውስጥ በነበሩት በሌሎች ሰዎች ላይ ምንም አደጋ አለመድረሱ ታወቀ። አደጋው የደረሰው ብፁዕነታቸው ሰኞ …

የአቡነ እስጢፋኖስ መኪና በድንጋይ ተደበደበ Read more »

“እንደምን ዋላችሁ ፥ ወደሁዋይት ሐውስ እንኩዋን መጣችሁ ! ወደዩናይትድ ስቴትስም እንኩዋን ደህና መጣችሁ ! በዓለም ዋንጫው ካሸነፈችን ከጋና የመጣችሁትንም ወዳጆቻችንንም ማለቴ ነው ፥ ግዴለም! ለትንሽ ነው! 2014 ላይ እንገናኝ!” ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በዚህ መልክ ነበር ፕሬኢዘንት ባራክ ኦባማ ወደ መቶ …

ኦባማ የአፍሪካ ሀገሮችን የወከሉ ወጣት መሪዎችን ተቀበሉ Read more »

(በውድነህ ዘነበ) ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምሮ የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ከተሞች፣ እንዲሁም በዘጠኙም ክልሎች በአገሪቱ ተግባራዊ በሚደረገው የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ሕዝቡን ለማወያየት ሊንቀሳቀሱ ነው፡፡

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን ከትናንትና ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይና ቀጣይነት ያለው ቁጥጥር፣ በሦስት የተለያዩ የዕቃዎች መሸጫ ሚዛኖች ላይ መጀመሩን የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት ኦፊሰር አቶ ደቻሳ ጉርሙ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

– ሦስት ኮንትራክተሮች ለመጀመሪያ ጊዜ የፌዴራል መንገድ ሥራ ተረከቡ (በዳዊት ታዬ) የተለያዩ የመከላከያ ፕሮጀክቶችን ብቻ በመሥራት የሚታወቀው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ሁለት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ወጪ የሚጠይቁ የመንገድ ግንባታዎችን ተረከበ፡፡ ሦስት የግል ኮንትራክተሮች ለመጀመሪያ ጊዜ በፌዴራል የመንገድ ግንባታ …

መከላከያ ኮንስትራክሽን የሁለት ቢሊዮን ብር የመንገድ ግንባታ ሥራ ተሰጠው Read more »

– ተቋማቱ በዓመት በአማካይ 35 ሺሕ ተማሪዎችን ይመዘግቡ ነበር(በምዕራፍ ብርሃኔ) በደቡብ ክልል የሚገኙ 42 የግል ትምህርት ተቋማትና ኮሌጆች ከነቅርንጫፎቻቸው በድምሩ 73 ማሠልጠኛዎች፣ ለ2003 ዓ.ም. ምዝገባ እንዳያካሂዱ ታገዱ፡፡

– መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ (በታምሩ ጽጌ) በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በተከሰሱበት ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን የተላለፈባቸው የአስካሉካን ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር አራት ሠራተኞች፤ ቤተሰቦቻቸው አደጋ ውስጥ መሆናቸውን ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ሁለተኛ ቢፒአር ችሎት ትናንትና አስታወቁ፡፡

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 3/2010)፦ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአባቶች የሰላምና የዕርቅ ድርድር ሳይጀመር ተፈጸም፣ ልዑካኑም ሳይወያዩ ተበተኑ። ከትናንት በስቲያ ሰኞ ይጀመራል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ይህ “የሰላምና የእርቅ ጉባዔ” በተሸማጋዬቹ መካከል ማድረግ የፈለገውን ውይይት ማድረግ ሳይችል፣ ሁለቱን ልዑካን ፊት ለፊት ማገናኘት ሳይችል፣ …

እርቀ ሰላሙ ሳይጀመር ተፈጸም፣ ሳይታሰር ተበተነ Read more »

ከ45 የአፍሪካ አገሮች የተሰባሰቡት 115 ወጣቶች ዛሬ ማለዳ በውጭ ጉዳይ መስሪያቤት ለአራት ቀናት የሚዘልቀውን ውይይታቸውንና የልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብራቸውን ጀምረዋል። እነዚህ በሚኖሩበት አገር በአነስተኛና ከፍተኛ የማህበራዊ መሪነት ጉልህ ሚና የተጫወቱ ወጣቶች ለአፍሪካ የወደፊት ተስፋዎቿ፣ አሁን ደግሞ የእድገት ክንዶቿ ናቸው ሲሉ የዩናይትድ …

ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ከወጣት የአፍሪካ ሃሳብ አፍላቂዎችና መሪዎች ጋር ተገናኙ Read more »

ጫማ አሳማሪው የእግር ኳስ ጫወታ ተንታኝ   የአያሌ ሚልዮኖችን ቀልብ ስቦ ከቴሌቭዥን መስኮት ፊት ለፊት ደቅኖ ወዳለፈው የደቡብ አፍሪቃው የዓለም ዋንጫ ለአፍታ በትውስታ የሚመልስ ቃለ ምልልስ ነው። ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች አሻግሮ በቴሌቭዥን መስኮት በሚመለከታቸው ውድድሮች  ዙሪያ የራሱን የስፖርት ትንተና ሲሰጥ …

ጫማ አሳማሪው የእግር ኳስ ጫወታ ተንታኝ Read more »