በወርቅ፣ በሥጋና በአትክልት ሚዛኖች ላይ ቁጥጥር ተጀመረ
(በታምሩ ጽጌ)
የኢትዮጵያ ጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን ከትናንትና ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይና ቀጣይነት ያለው ቁጥጥር፣ በሦስት የተለያዩ የዕቃዎች መሸጫ ሚዛኖች ላይ መጀመሩን የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት ኦፊሰር አቶ ደቻሳ ጉርሙ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡