የአስካሉካን ተከሳሾች ቤተሰቦቻችን አደጋ ውስጥ ናቸው አሉ

– መንግሥት ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ

(በታምሩ ጽጌ)

በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በተከሰሱበት ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን የተላለፈባቸው የአስካሉካን ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር አራት ሠራተኞች፤ ቤተሰቦቻቸው አደጋ ውስጥ መሆናቸውን ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ሁለተኛ ቢፒአር ችሎት ትናንትና አስታወቁ፡፡