በአዲስ አበባ ከተማ ሙስና እጅግ መስፋፋቱን ሰሞኑን ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አሳይቷል። አንዳንድ ነዋሪዎች “ጉቦ ሳይሰጥ እርምጃ እንኳ መራመድ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል” ሲሉ ለግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ስሞታቸውን አሰምተዋል። ዘጋቢያችን ያናገራቸውና በቤቶቻቸው ላይ ተጨማሪ ግንባታ ለመስራት ፈልገው ፈቃድ ለመጠየቅ ወደሚመለከተው …

በአዲስ አበባ ‘ያለ ጉቦ ምንም መስራት የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል’ ሲሉ ዜጎች አማረሩ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ኤርትራውያን ስደተኞችን አስመልክቶ ባወጣው መመሪያ ወደ 36 ሺ ይጠጋሉ ያላቸወን በፈለጉት ያገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውረው መሥራትና መኖር ይችላሉ ማለቱ ብዙ ሰዎችን እያነጋገረ መሆኑን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ከስፍራው ከላከልን ዜና ለመረዳት ተችሎአል። ከሁለቱም ወገን ወደ መቶ ሺ ለሚጠጋ …

የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞችን ለፖለቲካ ፍጆታ እየተጠቀመ ነው ተባለ Read more »

በአምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ እንደተፈለገ የሚሽከረከረው የገቢዎች ሚንስቴር በዓመቱ ታቅዶ ከነበረው በላይ ከታክስ ገቢ አገኘሁ ካለ በኋላ ካቀድኩት በላይ ታክስ የሰበሰብኩት ታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ታክስ የመክፈል አስፈላጊነት ግንዛቤው በመጨመሩ፣ ህብረተሰቡን ታክስ እንዲከፍል ማንቀሳቀስ በመቻላችንና ሕብረተሰቡ ለህጉ ታማኝ በመሆኑ እንደሆነ ገልጿል። ከዚህም …

የገቢዎች ሚንስቴር ካቀድኩት በላይ ታክስ ሰበሰብኩ ማለቱ ተሰማ Read more »

ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ጠብመንጃ ካነሱና ከሌሎችም ያኮረፉ ድርጂቶችም ሆነ ግለሰቦች ጋር እደራደራለሁ ከማለት አንስቶ በመጪው አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ በፍጹም በድህነት ስሟ አትጠራም በማለት ለጋዜጠኞች የሰጠውን ቃለመጠይቅ አስመልክቶ በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የተለመደና ቅጥፈት የተሞላበት ንግግር ነው በማለትና በማጣጣል …

አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ለጋዜጠኞች የሰጠው ቃለመጠይቅ የተለመደና ቅጥፈት የተሞላበት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ Read more »

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ቁንጮ የሆነው መለስ ዜናዊ ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡ ህገመንግሥቱን ተቀብለው በሰላማዊ መንገድ መንቀሳቀስ እስከ ተስማሙ ድረስ ከማንኛውም ሃይል ጋር ለመደራደር እንደሚፈልግ ገልጾ በሃይል ከስልጣን ሊያባሪሩኝ ነው እያለ ዘወትር ከሚከሳቸው የግንቦት7 እና የ ኦሮሞ ነጻነት ግንባር …

ግንቦት7 የዘረኛውን አምባገነን መለስ ዜናዊ የ እንነጋገር ጥሪ የተለመደ ቅጥፈት ነው ሲል አጣጣለው Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 19/2010)፦ ቤተ ክርስቲያን በተለያዩ ዘመናት እንደ ሰማይ ኮከብ፣ እንደ ምድር አሸዋ የሚበዙ ሊቃውንት አፍርታለች። ከነዚህ ሊቃውንት መካከል ደግሞ በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አለቃ አያሌው ታምሩ አንዱ ናቸው። ስለ ሕይወት ታሪካቸው፣ ሥራዎቻቸውና ተያያዥ ጉዳዮች በስማቸው የተሰየመውን ድረ …

አለቃ አያሌው ታምሩ እና ትምህርታቸው፦ ፫ኛ ዓመት ዕረፍት መታሰቢያ Read more »

ለኢትዮጵያ አማራጭ የመረጃ አግልግሎት ለመስጠት የተቋቋመውና ከኔደርላንድ የሚያሠራጨው ESAT በሚል ምኅጻር የታወቀው የኢትዮጵያ የሳቴላይት ቴሌቭዥን አገልግሎት ሥራውን ከጀመረ 4ኛ ወሩን ቢይዝም በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ፤ ለ 3ኛ ጊዜ ተቋርጧል። ይሁንና ከመጪው ሳምንት ጀምሮ እንደገና በተጠናከተረ መልኩ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ፤ …

ESAT አሁን እንደገና በአዳዲስ መሥመሮች እንደሚያሠራጭ አስታወቀ Read more »

ትግራይ ውስጥ ካሉት በወተት ምርት የተሰማሩ ገበሬዎች አንዱ አቶ ሰለሞን ገሰሰ ይጠቀሳሉ፡፡ አቶ ሰለሞን በ1992 ዓ/ም ከፈረንጅ ላሞች ዘር ጋራ የተዳቀሉ ሁለት ላሞችን ገዝተው ማራባት ይጀምራሉ፡፡ በአሁኑ ሰዓት የላሞቹ ቁጥር ከ130 በላይ ደርሷል፡፡ ከነዚህ ውስጥ 82 ላሞች በተለያዩ ጊዜ ሸጠዋል፡፡ …

ከብት እርባታ በትግራይ፡- ከፈረንጅ ላም ጋር የተዳቀሉት በቀን እስከ 36 ሊትር ወተት ይሰጣሉ Read more »

አበበ ወንድሙ የተባሉ አድማጫችን ከባህር ዳር ላደረሱን ጥያቄዎች ሞያዊ ትንታኔ የሰጡት የታዋቂው የሜዮ ክሊኒክ የነርቭና የስነ አዕምሮ ህክምና ክፍል ዲሬክተር ዶ/ር ዮናስ እንዳለ ገዳ ናቸው። የአልዛሃይመር በሽታ መነሻ ምንድነው? መዳን ይቻላል ወይ? ህክምናውስ ምንድነው? በቡና ይባባሳል? ለእነኚህና ሌሎች ተዛማች ጥያቄዎች …

የአልዛሃይመር በሽታ ምንድነው? Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 18/2010)፦ የፓትርያርኩና የማፊያው ቡድን “ስውር ፀሐፊ” (Ghost Writer) ዘሪሁን ሙላቱ ስለ ፓትርያርኩ ሐውልትና ተያያዥ ጉዳዮች  ባለ 50 ገጽ መጽሐፍ ማውጣቱን፤ እነ በጋሻው ደሳለኝና ኤልዛቤል የምትባለው ወ/ሮ እጅጋየሁ እንደተጠቀሱበት፤ ዲያቆን ሲባል ቆይቶ በቅርቡ ሊቀ ትጉሃን የሚል የማዕረግ ስም …

“የሐውልቱ ስር ቁማርተኞች”ን ማንበብ ከፈለጉ … Read more »

    መዋጮውን የአጥቢያ ሰበካ ጉባኤያት ጸሐፊዎች ያስተባብራሉ (ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 18/2010፤ ነሐሴ 12/2002 ዓ.ም):- በቁጥር ከስድሳ የማያንሱ እና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኙ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤያት ጸሐፊዎች እና አንዳንድ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ለአወዛጋቢው የአዲስ አበባ ሀገረ …

ለሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ ‹‹የማጽናኛ መዋጮ›› ሊበረክትላቸው ነው Read more »

ቃለየሱስ በቀለ ከሁለት ሳምንት በፊት የጅቡቲ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጅቡቲ ያደርገው የነበረውን በረራ እንዲያቋርጥ በሰጡት ትዕዛዝ መሠረት፣ በረራውን አቋርጦ የቆየ ቢሆንም ትናንትና መደበኛ በረራውን መቀጠሉን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጅቡቲ የበረራ አገልግሎት ይሰጥ የነበረው በፎከር …

አየር መንገድ ተቋርጦ የነበረውን የጅቡቲ በረራ ቀጠለ Read more »

የቀድሞዉ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለገሰ ቢራቱ እንደሚሉት በምክር ቤት ዉስጥ ሰወስት መቀመጫዎች ብቻ ያለዉ ቅንጅት ከምርጫ ቦርድ የተቀበለዉ አርባ የምክር ቤት መቀመጫዎች ያሉት በማስመል ነዉ የኢትዮጵያ ቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ባለፈዉ ግንቦት ለተደረገዉ ምርጫ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወሰደዉ የገንዘብ ድጎማ …

የአየለ ጫሜሶ ቅንጅት የወሰደዉ ገንዘብና ወቀሳዉ Read more »

– «ሙስናን ለማጥፋት ምን ዕቅድ ተይዟል?» ተሰብሳቢዎች– «የቀረቡትን ጥያቄዎች በፀጋ እንቀበላቸዋለን»  አቶ ግርማ ብሩ(በውድነህ ዘነበ) ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተጀመረው የአምስት ዓመቱ የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውይይት ላይ ተሰብሳቢዎች ትኩረት አድርገው የሚያነሱዋቸው ጉዳዮች በከተማው ውስጥ ባሉ ችግሮች ላይ …

በአዲስ አበባ የተካሄደው ውይይት አነጋጋሪ ሆኗል Read more »

(በኃይሌ ሙሉ) በቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አየለ ጫሚሶ አስተባባሪነት በአሥራ አራት ፓርቲዎች ሊመሠረት ታስቦ የነበረው ግንባር ሳይሳካ ቀረ፡፡ አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች ራሳቸውን ከድርድሩ አግልለዋል፡፡

200 ሺሕ ሔክታር መሬት ይፈለጋል (በውድነህ ዘነበ) መንግሥት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በ200 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ የሸንኮራ አገዳ ልማትና ሦስት የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባት አዲስ ዕቅድ አወጣ፡፡

– 400 ሚሊዮን ብር ዕዳ ይቀርበታል (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ካለበት ብድር ውስጥ 200 ሚሊዮን ብር ከፈለ፡፡

ብርቱካን ፈንታ በ2002 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባቸው ውጤት ምን ያህል እንደሆነ እንደማይታወቅ ተገለጸ፡፡ የመግቢያ ውጤቱ በዩኒቨርሲቲዎቹ የመቀበል አቅም ይወሰናል፡፡ ተማሪዎቹ የመልቀቂያ ፈተናውን ውጤት ከሐምሌ 23 ቀን 2002 ዓ.ም. ጀምሮ ያወቁ ቢሆንም፣ እንደቀደሙት ጊዜያት ዩኒቨርሲቲ …

የዚህ ዓመት የዩኒቨርሲቲዎች መግቢያ ውጤት አይታወቅም Read more »

– ከሦስት ሚሊዮን ብር የሚበልጥ ወርቅና ንብረት ዘርፈዋል (በታምሩ ጽጌ) የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ሚያዚያ 18 ቀን 2001 ዓ.ም. በአራዳ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 10 ውስጥ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው ጣና ወርቅ ቤት ላይ ዝርፊያ አካሂደዋል በሚል ጥር 7 ቀን 2002 ዓ.ም. ክስ …

የጣና ወርቅ ቤትን የዘረፉ ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ሳምንት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የአምስት ዓመትየኢኮኖሚ እቅዳቸውን ይፋ አድርገዋል። አገሪቱን ለመጭዎቹ አምስት ዓመታት የሚያስተዳድረው የኢህአዴግ መንግስት በጥቅምት ወር የሚመሰርተው አዲስ መንግስት በርካታ ስራዎች ይጠብቁታል። አገሪቱ ከውጭ የምግብ እርዳታ ነፃ እንድትወጣና ኢኮኖሚው በአማካይ በዓመት ከ11-14 ከመቶ …

የመለስ ኢትዮጵያን ከውጭ እርዳታ ነፃ የማድረግ የ5 ዓመት እቅድ Read more »

የኢትዮጵያ የዉሃ ሃብት ሚኒስትር አቶ አስፋዉ ዲንጋሞ በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ”ለጥያቄዎ መልስ” ዝግጅት ላይ ለአድማጮች ጥያቄ በሰጡት መልስ በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ዙሪያ በቅርቡ እንደገና ስለተፈጠረዉ ዉዝግብ አስረድተዋል። አቶ አስፋዉ፣ ባለፈዉ ሃምሌ 5 በዋሽንግተን ዲስ ሰልፍ ያደረጉ ኢትዮጵያዉያን የኢትዮጵያ መንግስት በወንዙ …

የኢትዮጵያ ዉሃ ሃብት ሚኒስትር አቶ አስፋዉ ድንጋሞ ስለአባይ ወንዝ አጠቃቀም ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ገለጹ። Read more »

ከአዜብ ጌታቸው ጠ/ሚሩ በያዝነው ሳምንት ውስጥ ለራሳቸው ጋዜጠኞች የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ሳታደምጡ የቀራችሁ አይመስለኝም። መቼም በጠ/ሚርነት ተቀምጠዋልና እንኳን መገለጫቸው ግልምጫቸውም ዜና ሊሆን (News Worthy) ግድ ነውና እኛም ግድ ሆኖብን መስማታችን አልቀረም። ልብ ብላችሁ እንደሆነ ጠ/ሚሩ በሚሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሁሌም …

መጀመሪያም ባዶ ቃል ነበር! ቃሉም የጠ/ሚሩ ነበር… Read more »

የዜና አውታሮች ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ እንደዘገቡት፤ ዓርብ፣ ከቀትር በኋላ፤ በግብጽና እሥራኤል ድንበር ላይ ህገ ወጥ በሆነ መንገድ፣ ሰዎችን ካገር -አገር በሚያሻግሩ ቡድኖችና በፈላስያን መካከል ፣ ተካሄደ በተባለ የተኩስ ልውውጥ 4 ኤርትራውያን ተገድለዋል።

ከግርማ ካሳ እሁድ እለተ ሰንበት ቀን ነበር። አምላካቸዉንና ፈጣሪያቸዉን ሊያመሰግኑ ምእመናን የቤተ ክርስቲያኒቱን አዳራሽ አጣበዉታል። በአዳራሹ የነበረዉ ምእመን ፊቱን ወደ መንበረ ታቦቱ አዙሯል። በመንበረ ታቦቱ በቀኝና በግራ በኩል ነጭ የለበሱ ዲያቆናት ቆመዋል። በዲያቆናቱ መካከል ከመንበረ ታቦቱ በኋላ ምእመኑን ፊት ለፊት …

ኢትዮጵያ ውስጥ ኦስካር ሮሜሮዎች፣ አርተር ሱሌማኖቮች፣ አሊ ሲስታኒዎች አሉን? Read more »

20 ከመቶ የኤኮኖሚ ዕድገት ። ለአውሮፓውያን ይህ ህልም ብቻ ነው። አፍሪቃ ውስጥ ግን በተለይ ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት በገፍ ትቸበችብ በነበረችው በአንጎላ ይህ ከጥቂት ዓመታት በፊት ህልም ሳይሆን ተጨባጭ ሀቅ እንደነበረ የሚካድ አይደለም ።

አቡጊዳ — የጅቡቲ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጅቡቲ እንዳያርፍ መከልከሉን አዲስ ፎርቱን የተሰኘዉ በኢትዮጵያ የሚታተም የእንግሊዘኛ ጋዜጠ ዘገበ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሐምሌ 27 (ኦገስት 1) ጀምሮ በርራዉን በጅቡቲ ያቀመ እንደሆነ የዘገበዉ አዲስ ፎርቱን በኢትዮጵያና በጅቡቲ መካከል ድርድሮች እየተደረጉ መሆኑንም ዘግቧል። …

ጅቡቲ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳያርፍ ከለከለች Read more »

አቡጊዳ – ነሐሴ 9 ቀን 2002 ዓ.ም እራሱን ገለልተኛ አድርጎ የሚቆጠረዉ፣ ግን በብዙዎች የገዢዉ ፓርቲን ጥቅም የሚያስጠብቅ እንደሆነ የሚነገርለት፣ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ከ2002 ምርጫ በፊት ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ገንዘብ ለድርጅቶች እንደሰጠ የሚዘግቡ ዘገባዎች በአዲስ አበባ እየተሰሙ ነዉ። የሪፖርተር ጋዜጣ፣ …

ምርጫ ቦርድ ሕገ ወጠ በሆነ መንገድ ገንዘብ እንዳከፋፈለ ተዘገበ ! Read more »

ሊቀ ትጉሃን ዘሪሁን ሙላቱ በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ቀርበው ሪፖርት እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ወጣባቸው፤   (ደጀ ሰላም፤ ኦገስት 15/2010፤ ነሐሴ 8/2002 ዓ.ም):- በቅርቡ ‹‹የሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች›› በሚል ርእስ፣ ፈታሔ በጽድቅ በሚል የፈጠራ ስም የሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬን፣ የወ/ሮ እጅጋየሁ በየነን፣ የበጋሻው ደሳለኝን …

እነ ወ/ሮ እጅጋየሁ የ “ሐውልቱ ሥር ቁማርተኞች ”መጽሐፍ ደራሲን ለመክሰስ በዝግጅት ላይ ናቸው Read more »

‹‹ሁለት መቀመጫ ያለው ቅንጅት የ40 ሰዎች ድጐማ ተሰጥቶታል››  አቶ ለገሰ ቢራቱ‹‹ቅንጅት የገንዘብ ድጐማ የተሰጠው ፓርላማ ባለው ወንበር ልክ ነው›› አቶ አየለ ጫሚሶ‹‹የምርጫ ቦርድ ሕጉን ጥሷል›› አቶ ተመስገን ዘውዴ‹‹ድጐማውን የሰጠነው በመስፈርቱ መሠረት ነው›› አቶ ተስፋዬ መንገሻ (በኃይሌ ሙሉ) ራሳቸውን ከቅንጅት ለአንድነትና …

ምርጫ ቦርድ ለቅንጅት የሰጠው የገንዘብ ድጐማ እያነጋገረ ነው Read more »

– በዓመት 340 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ዕቃዎች ይወረሱ ነበር (በብርሃኑ ፈቃደ) በጂቡቲ ወደብ ውስጥ ስድስት ወርና ከዚያ በላይ የቆዩ ዕቃዎች ከእንግዲህ እንዳይወረሱ የሚያስችል ስምምነት በመደረሱ፣ ወደብ ላይ የቆዩ ዕቃዎች ወደ አገር ውስጥ መግባት ጀመሩ፡፡

– ሊያደርጉት የነበረው ስብሰባ በፖሊስ ኃይል ተበተነ (በታምሩ ጽጌ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ሥር የሚገኙ የ27 ቀበሌዎች ነዋሪዎች በሕገ መንግሥቱ የተፈቀደልንን የመሰብሰብ፣ የመደራጀት፣ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ፣ የመቃወምና የመደገፍ መብቶቻቸውን በወረዳውና በዞኑ ኃላፊዎች መነፈጋቸውን …

የሶዶ ወረዳ ነዋሪዎች በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጠልንን መብት ተነፈግን አሉ Read more »

(በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ አክሲዮን ማኅበር በበጀት ዓመቱ 415.6 ሚሊዮን ብር ለማትረፍ አቅዶ 641.4 ሚሊዮን ብር ማትረፉንና የዕቅዱን 154 በመቶ ማግኘቱን፣ ካለፈው ተመሳሳይ የበጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር 63 በመቶ የበለጠ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡

(በኃያል ዓለማየሁ) የዓለም ማራቶን ክብረወሰን ባለቤት አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የደቡብ ኮሪያ ስሪት የሆኑትን የሃዩንዳይ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ እንደሚገነባ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡

(በኃይሌ ሙሉ) በማታለልና በማጭበርበር ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩት የጌት አስ ኢንተርናሽናል ኩባንያና የጌቱ ኮሜርሻል ሴንተር ባለቤት አቶ ጌቱ ገለቴ የተመሠረተባቸው ክስ ውድቅ ተደረገ፡፡