ቴዎድሮስ አደባባይ ተለዋጭ የአትክልት ተራ እንዲሆን ተጠየቀ
(በውድነህ ዘነበ)
በቅርቡ ተቋቁሞ አትክልት ተራን በድጋሚ ለመገንባት አክሲዮን መሸጥ የጀመረው ቢስ አትክልትና ፍራፍሬ አግሮ ኢንዱስትሪ፣ የአሁኑ የአትክልት ተራ ሲፈርስ፣ ከቴዎድሮስ አደባባይ ፊት ለፊት የሚገኘው ክፍት ቦታ በተለዋጭነት ለአትክልት ንግድ እንዲፈቀድ ጠየቀ፡፡(በውድነህ ዘነበ)
በቅርቡ ተቋቁሞ አትክልት ተራን በድጋሚ ለመገንባት አክሲዮን መሸጥ የጀመረው ቢስ አትክልትና ፍራፍሬ አግሮ ኢንዱስትሪ፣ የአሁኑ የአትክልት ተራ ሲፈርስ፣ ከቴዎድሮስ አደባባይ ፊት ለፊት የሚገኘው ክፍት ቦታ በተለዋጭነት ለአትክልት ንግድ እንዲፈቀድ ጠየቀ፡፡