የጠቅላይ ሚኒስትር መለስን የትግል ጉዞ የሚዳስስ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው

(በኃይሌ ሙሉ)

‹‹መለስ ዜናዊና የሕወሓት የትግል ጉዞ›› የተሰኘ በሦስት ተከታይ ሕትመቶች የሚወጣ መጽሐፍ በሸራተን አዲስ ነሐሴ 22 ቀን 2002 ዓ.ም. በከፍተኛ ሥነ ሥርዓት እንደሚመረቅ ታወቀ፡፡