‹‹የኮልፌው የመኪና አደጋ ከአነዳድ ችግር የተከሰተ ነው›› ሳጅን አሰፋ መዝገቡ
(በኃይሌ ሙሉ)
ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም. ኮልፌ በተለምዶ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የደረሰው የመኪና አደጋ፣ በአሽከርካሪው የአነዳድ ችግር ምክንያት የተከሰተ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ገለጹ፡፡(በኃይሌ ሙሉ)
ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም. ኮልፌ በተለምዶ 18 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የደረሰው የመኪና አደጋ፣ በአሽከርካሪው የአነዳድ ችግር ምክንያት የተከሰተ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ገለጹ፡፡