ባለሥልጣናት በመጪው አምስት ዓመት ዕቅድ ላይ ሕዝቡን ሊያወያዩ ነው
(በውድነህ ዘነበ)
ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምሮ የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ከተሞች፣ እንዲሁም በዘጠኙም ክልሎች በአገሪቱ ተግባራዊ በሚደረገው የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ሕዝቡን ለማወያየት ሊንቀሳቀሱ ነው፡፡