ቀጥሎ የምነግራችሁ ታሪክ ፤ እኔ የዚህ ፅሁፍ አቅራቢ በኤርትራ በቆየሁበት ወራት የተፈፀመ ነው ። ጊዜው 2010 ፈብሯሪ ወር ነው ። የአልጀዚራዋ ጋዜጠኛ ጄን ዳቶን አስመራ ከገባች ገና ሶስት ቀኗ ነው ። እነዛን ሶስት ቀናት ፡ ጋዜጠኛዋን ለማግባባት ብዙ ስራ ተሰርቷል …

የኢሳያስ አፈወርቂ ድመቶች Read more »

መስታወት ራሱን አያይም ! ቀልዶ-አደር ክበበው ገዳና ሜሮን ጌትነት ፤ አበበ ተካ ፤ ይህን ፅሁፍ እንድፅፍ ያነሳሳኝ በቅርቡ በሁሉም ዌብ- ሳይቶች ላይ ማለት ይቻላል ፣ የወጣ አንድ የአድናቆት ፅሁፍ ነው ። ጽሁፉ አንዲት ገጣሚትን ለማድነቅ የተፃፈ ነው ። የፅሁፉ ርእስ …

መስታወት ራሱን አያይም፤ ቀልዶ አደር ክበበው ገዳና ሌሎች Read more »

ባለፉት ወራት የአገር ቤቶቹንም ሆነ ውጪ ያሉትን የሚዲያ አውታሮች በተለያየ መልክ ያነጋገረው የበአሉ ግርማ አሟሟት ላለፉት 30 አመታት ሲያነታርክ ቆይቶአል ። እስከደርግ መጨረሻ ድረስ በድብቅ ፤ ከዚያ በኋላ ደግሞ በግልፅ አነታርኳል ። ይህም የሆነው በሁለት ምክንያቶች ነው ። አንደኛው ምክንያት …

በአሉ ግርማና አስፋው ዳምጤ Read more »

ይድረስ ለአንዳርጋቸው ፅጌ ጥብቅና ለሻእቢያ ቁጥር 2 – ለቁጥር 2 ከአንበሳው ይብራ ([email protected]) አንዳርጋቸው ፅጌ ሁለተኛውን የኢሳት ቃለ መጠይቅዎንም አበጥሬ አንጠርጥሬ ሰማሁት ። ግሩም ደንቅ ነው መቼም ። ጠያቂው 2ኛውን ክፍል የሚጀምረው በባሕር በር ጥያቄ ነው ። ይህ የሁሉም ኢትዮጵያዊ …

ጥብቅና ለሻእቢያ – ይድረስ ለአንዳርጋቸው ፅጌ Read more »

ከአንበሳው ይብራ ይድረስ ለአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጤና ይስጥልን አቶ አንዳርጋቸው እንደምን አሉ ፤ በኢሳት መስኮት እንዳየሁዎ ጤናዎ በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛል ብየ እገምታለሁ ። እንደባህላችን ከብቶቹስ እንዴት ናቸው እንዳልልዎ ኤርትራ ከብት ለማርባት እንዳልሄዱ አውቃለሁና ምንም እንዲሉኝ አልጠብቅም ። ልጆቹስ እንዳልል …

ማስታገሻ መርፌ ውጋው – ይድረስ ለአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ Read more »

ግብፅ (ምስር) እንደሃገር ከምትታውቅበት ማለትም ከፈሮኦኖች ዘመን ጀምሮ ፤ የታሪኳም ሆነ የህልውናዋ መሰረት አባይ ነው። አባይ ባይኖር የግብፅ የቆየና ጥንታዊ ታሪኳ የለም ፤ የፈርኦኖች ታሪክ የለም፤ አባይ ባይኖር የክሊዮፓትራ ታሪክ የለም ። ባጠቃላይ አባይ ባይኖር ግብፅም ታሪኳም፤ ጥንታዊ ስልጣኔዋም፤ የአለማችንን …

የግብፅና ኢትዮጵያ መጪው ዘመን ምን ሊመስል ይችል ይሆን? Read more »

ወይ ቻይና አሉ አንድ አባት በመገረም የሰላማዊ ሰልፈኞቹን የዋሽንግቶን ሰላማዊ ሰልፍ ዜና ካዳመጡ በኋላ በቅርቡ ልጃቸው ጋብዛቸው ወዲህ ወዳመሪካ ብቅ ያሉ አባት:: የኛን አገር ለምን ፈረንጁ ሁላ እንደሚወደው አሁን ነው የገባኝ: ምክኛቱም ይሔው ከመጣሁ ጀምሮ ከቤት አልወጣ ሙቀቱ አያድርስ ነው …

ሰሞነኛ ወጋ-ወግ!-ቁጥር-2 Read more »

ስለ ተስፋየ ገ/አብና ተያያዥ ጉዳዮች፣ “ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ ተኝተሽ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ” ከጥንቱ ከጠዋቱ ከታዋቂው ድምፃዊ አሰፋ አባተ ዘፈን የወሰድኳት ስንኝ ናት። አንቺም ላትከጂኝ እኔም ላልከድሽ ተባብለው መሃላ የገቡ ፍቅረኛሞች መካከል በተፈጠረ መካካድ ምክንያት ፤ መሃላውን የጠበቀው ፍቅረኛ የገጠማት የብሶት …

ተኝተሽ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ – ለተስፋየ ገ/አብ Read more »

ከአንበሳው ይብራ መስከርም 22 ቀን 2013 እ.ኤ.አ ቀመር በእለተ ሰንበት ግንቦት ሰባት በአርሊንግቶን ቨርጂኒያ ፤ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ ። በስብሰባው መክፈቻ ላይ የዋሽንግተኑ ቻፕተር ተወካይ አንድ ቃል ገባ ። እንዲህም አለ ። “በመካከላችን የግንቦት 7 መሪዎቻችን ተገኝተዋል ። ግንቦት ሰባትን …

አንዳርጋቸው ፅጌ ዘፈን ጋብዞን ሄደ ! Read more »

ከደምስ በለጠ በውጪ ያለው ኢትዮጵያዊ በሃገሩ ልማት ላይ ለመሳተፍ ያለው ፍላጎት ከፍተኛ ቢሆነም በ ወያኔ ስርአት የተፈተነ ተለምዶው የተነሳ ተቃውሞውን ሲያሰማ ቆይቶአል:: ወያኔዎቹ እንደሚሉት ዳያስፖራው በጋጠወጥነት አደባባይ እየወጣ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በጎደለው መንገድ የሚቃወምም አይደለም :: ሰሞነኛው የአብይ ግድብ ኡኡታ በተለይ …

የአባይ ግድብና የኢትዮጵያ ህዝብ – “ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ” Read more »

ዘረኝነት ጥፋት ነው! ዘረኝነት በሽታ ነው! የቅርቡን የአለማችንን ታሪክ እንኳ ብንመለከት በዘረኝነት መሰረት ላይ የሐገራቸውን ስርኣት የገነቡ አገሮች ውድቅት: ታላቅ ከነበረችው ሶቭዬት ህብረት ይጀምራል። ዛሬ ሩሲያ ተብሎ በሚጠራው የቀድሞዋ ሶቭዬት ትልቁ አካል ውስጥ ተደብቆ የነበረው ዘረኝነት ቸችኒያና ታታርስታን ወስጥ መንግስቱንም ሆነ …

ሰሞነኛ ወጋ-ወግ Read more »