ከኤርፖርቶች ድርጅት ሁለት የባለሥልጣናት ተሽከርካሪዎች ተሰረቁ

(በኃያል ዓለማየሁ)

ከኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ቅፅር ግቢ ውስጥ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ሁለት የባለሥልጣናት ተሽከርካሪዎች መሰረቃቸው ታወቀ፡፡